መከላከያ ለ2013 የውድድር አመት አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌን አሰልጣኙ አድርጎ በይፋ ቀጥሯል፡፡ የአሠልጣኙ ወኪልና ክለቡ ከፍተኛ ድርድር አድርገው መስማማታቸው ታውቋል፡፡ አሁን ደግሞ በአሠልጣኙ...
በፕርሚየር ሊጉ ብሎም በብሔራዊ ቡድን በማሰልጠን ስኬታማ የሚባል ዓመታትን እና ቡድን በመገንባት የሚታወቁት አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በዛሬው እለት ለመከላከያ መፈረማቸውን ለማወቅ ተችሏል...
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቶ ጫላ አማንን የኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመ፡፡ ከክለቡ በተገኘ መረጃ በኢትዮ ኤሌክትሪክ ዋና ስራ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በ2012ዓ.ም ሲካሄዱ የነበሩ አጠቃላይ የሊግ ውድድሮች እጣ ፈንታ ላይ ዛሬ ከረፋዱ 5ሰዓት ሚያዚያ 27/2012ዓ.ም በቴሌ ኮንፍረንስ...
ከሳምንት በፊት ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲን እንደተቀላቀለ የተገለፀው ብሩክ ገብረአብ ከቡድኑ ጋር በመለያየት ደደቢትን መቀላቀሉ ተገልጿል። የቀድሞ የስሑል ሽሬ የመስመር አጥቂው ከጅማ አባጅፋር...
ከቀናቶች በፊት ከአሰልጣኛ ያሬድ ቶሌራ ጋር በስምምነት ተለያይተው የነበሩት ኢትዮጵያ መድንኖች በድጋሚ ወደ ነበረበት ስራ እንዲመለስ ወስነዋል። በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ እየተሳተፈ የሚገኘው...
ዛሬ ከአሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራ ጋር የተለያየው ኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ለመቅጠር ከጫፍ ደርሷል። በርካታ ቡድኖችን ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊግ በማሳደግ...
አሰልጣኛ ያሬድ ቶሌራ ከኢትዮጵያ መድን ተጋር በስምምነት ተለያይተዋል። በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን ከቀድሞ አሰልጣኙ ጋር አሁንም በድጋሚ ተለያይቷል። በተለይም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident