የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

311 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ለከፍተኛ ሊግ አሰልጣኞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ።

  በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣እንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር እና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር አማካኝነት ተዘጋጅቶ ለከፍተኛ ሊግ ክለቦች አሰልጣኞች ከሰኞ ጥር 18/2012ዓ.ም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሰባኛው የፊፋ ኮንግረስ ቅድመ ዝግጅትን አስመልክቶ ውይይት ተካሄደ፡፡

  ዓለማቀፉ የእግር ኳስ ማህበር(ፊፋ) በአዲስ አበባ የሚያካሂደውን 70ኛው የፊፋ ኮንግረስ ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ዛሬ ጥር 19/2012 ዓ.ም በኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን አዳራሽ ውይይት...

HATRIIK AFAAN OROOMIFFANየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

HATRIIK AFAAN OROOMIFFAN| Liigii ollaanaf ogeesaa leenjii fooyyessu leenjistoota jaalqabame

  Fedareshiinin kuubaa milaa itoopiiyaa fi waalda kuubaa milaa iingiiliizii walliin taahun leenjiistota liiigii ollaanaf ogeesaa leenjisaa fooyyeesu hadhaa amaajii 18/2012 staadiiyoomi fiinfiineti...

ሀትሪክ ትግርኛወልዋሎየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሀትሪክ ዜና ትግርኛ| ንኣሰልጠንቲ ላዕለዋይ ሊግ ኢትዮጵያ መመሓየሺ ሞያ ዝኸውን ስልጠና ምሀብ ተጀሚሩ

  እግሪ ኩዕሶ ፌደሬሽን ኢትዮጵያን ኢንግሊዝን ምስ ተፃወቲ ማሕበር ፕሮፌሽናል ብምትሕብባር እዩ ንአሰልጠንቲ ጋንታታት ላዕለዋይ ሊግ ኢትዮጵያ መማዕበሊ ሞያኦም ዝኸውን ስልጠና አብ ስታዲዮም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ለከፍተኛ ሊግ አሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ

  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ከፕሮፌሽናል ተጫዋቾች ማህበር ጋር በመሆን የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ ክለቦች አሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የትግራይ እግር ኳስ ፌደሬሽን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የቅሬታ ደብዳቤ አስገባ

  የትግራይ እግር ኳስ ፌደሬሽን ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ በ9ኛው ሳምንት ጨዋታ ባህርዳርን ገጥሞ 3-2 በሆነ ውጤት መሸነፉ የሚታወስ ነው። ሆኖም ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“የአለም ዋንጫ ምድብ ድልድል ጠንካራ ስራ እንድንሰራ የጠቆመ ነው” ኢንስትራክተር አብርሀም መብራህቱ

  በኳታር አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የ2022 አለም ዋንጫ ተሳታፊ ሀገራትን ለመለየት ትላንት በግብፅ ካይሮ በተደረገው የእታጣ ማውጣት ስነስርአት ኢትዮጵያ በምድብ ማጣሪያው ጋና ደቡብ አፍሪካ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኮከብ ተጫዋቾች ምርጫ

የኮከቦች ሽልማት ዕጩዎች ዝርዝር ይፋ ተደረገ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2011 ዓ.ም ሲያካሄዳቸው በነበሩት የተለያዩ 6 ሊጐች ላይ ውድድሩን በስኬት ላጠናቀቁት እግር ኳስ ተጫዋቾችና የተለያዩ የእግር ኳስ ባለሙያዎች ለኮከብ...