ጣሊያኖች ጂያንሉጂ ዶናሩማን ይተካል ብለው ተስፋ የጣሉበት የሴሪአ አው ክለብ ካግሊያሪ ከኢትዮጵያዊ እናት የተገኘው ግብ ጠባቂ ማነው ? እናቱ ኢትዮጵያዊት ስትሆን ስሟም ኤልሳቤት...
ለእንግሊዙ ፕለይ ማውዝ የሚጫወተው የታዬ አሽቢ ታናሽ ወንድምን እናስተዋውቃችሁ። ቀደም ባለው ፅሁፌ ከፉልሀም አካዳሚ ስለተገኘው ታዬ አሽቢ ሀሞድ ነግሬያችሁ የነበረ ሲሆን በአሁን ፅሁፌ...
ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊጉ ክለብ ፉልሀም መነሻውን ያደረገው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ግብ ጠባቂን እናስተዋውቃችሁ። ከኢትዮጵያዊት እናት የተገኘው በለንደን ከተማ የተወለደው ቁመታሙ ግብ ጠባቂ ታዬ አሽቢ...
በጣሊያን የሚገኘው ወጣቱ የቀኝ መስመር አጥቂ። እግር ኳስ ተጫዋቾችን በማውጣት ከማትታማው የሀላባ ምድር መነሻው ቢሆንም በይበልጥ ወደ ጣሊያን ካመራ በኋላ ግን በእግር ኳሱ...
በስፔኑ ላስፓልማስ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ። መጠሪያ ስሙ ኦስካር ሽመልስ ጊል ሊዊስ ይባላል ትውልዱ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ቢላ ወረዳ ውስጥ ነው። ከኢትዮጵያውያን ቤተሰብ...
በጀርመን የሚገኘው የመስመር ተከላካይ ማነው ? ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ነው የተገኘው በጀርመኗ ፍራንክፈርት ከተማ ደግሞ ተወልዶ አድጓል ወጣቱ የቀኝ መስመር ተከላካይ ናትናኤል አብርሀ። እግር...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ያሬድ ብሩክ (ሃዋሳ ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ34ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 1ዐ ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ...
ኢትዮጵያዊው ኮከብ ለሙከራ ከአንድ ወር በኋላ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራል። ከመቱ ከተማ ከተገኘ በኋላ በወሎ ኮምቦልቻ ፣ ጅማ አባጅፋር ፣ ሰበታ ከተማ እና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident