ዜናዎች

4366 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ንግድ ባንክ የአራት ተጫዋቾችን ውል አድሷል

በሴቶች የሴካፋ ዞን ቻምፒየንስ ሊግ ተወዳዳሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአራት ተጫዋቾችን ኮንትራት አራዘመ። የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን ለዘጠኝ ያህል ጊዜ በማንሳት ተወዳዳሪ ያልተገኘለት...

ወልዋሎዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

“የእነርሱ ፍላጎት በጣም ከፍተኛ ነበር” አሰልጣኝ ግርማ ታደሠ

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እና አሰልጣኝ ግርማ ታደሠ ውል ለማደስ ተስማሙ። ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲን የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ማድረግ የቻሉት እና አመቱን በብዙ ውጣ...

ሎዛ አበራኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ኢትዮጵያዊቷ ኮከብ ለትውልድ ሀገሯ ፕሮጀክት የትጥቅ ድጋፍን አደረገች

ትውልዷም ዕድገቷም ከንባታ ጠንባሮ ዞን ዱራሜ ከተማ ሲሆን የክለብ ህይወቷ ጅማሮ ግን ሀዋሳ ከተማ ነው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የምንጊዜም ጎል አስቆጣሪዋ እና...

ሲዳማ ቡናዜናዎች

ሲዳማ ቡና ለቡድኑ ከፍተኛ ሽልማትን ሸለመ

የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ከ20 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ለሆነው የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ በዛሬው ዕለት ለክለቡ በሀዋሳ ከተማ አቀባበል...

ዜናዎች

ኢትዮጵያዊቷ ተጫዋች የትጥቅ ድጋፍን አድርጋለች

የያንግ አፍሪካዋ ቸጫዋች በስሟ ለተቋቋመ የእግር ኳስ ፕሮጀክት የትጥቅ ድጋፍን ማድረጓ ታውቋል። ጎፋ ዞን ኦይዳ ወረዳ ሸፍቴ ከተማ ትውልድ እና ዕድገቷ ሲሆን በኢትዮጵያ...

ሸገር ከተማዜናዎች

የሸገር ከተማ ለታዳጊ ስፖርት ፕሮጀክቶች የትጥቅ ድጋፍን አደረገ

የሸገር ከተማ አስተዳደር ለታዳጊ ስፖርት ፕሮጀክት ሰልጣኞች ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የስፖርት ቁሳቁሶች ድጋፍን በዛሬው ዕለት አደረገ። ስፖርት የአካል ብቃት መዳበርን ፣ አንድነት...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ከነአን ማርክነህ የኩዌቱን ክለብ በይፋ ተቀላቀለ

ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ከነአን ማርክነህ ወደ ኩዌት አምርቷል። ከወራቶች በፊት በዘገባዬ ኢትዮጵያዊው ሁለገብ ተጫዋች ከነአን ማርክነህ ወደ ኩዌት ሊያመራ መሆኑን ነግሬያችሁ የነበረ ሲሆን በይፋም...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አብነት ደምሴ ሀዋሳ ከተማን የልቀቁኝ ጥያቄ አቀረበ

በሊጉ ከፍተኛ ተከፋይ የልቀቁኝ ደብዳቤን ማስገባቱ ታውቋል። ከወላይታ ከተገኘ በኋላ በኦሜድላ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና በመጫወት ከብዙሀኑ የእግር ኳስ ቤተሰብ ጋር...