ዜናዎች

4366 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲሱን አሰልጣኝ በይፋ ዛሬ ሾሟል

ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት ሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊቲን ሚቾን ለሦስተኛ ጊዜ በሦስት አመት እየታየ በሚጨመር ተጨማሪ የሁለት አመት ኮንትራት በዋና አሰልጣኝነት ሲሾም ኢንስትራክተር...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የስድስት ነባሮችን ውል አራዘመ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ሲዳማ ቡና ልምምዱን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ክለቡም በዛሬው ዕለት ውላቸውን የተጠናቀቁ እና አዳዲስ ተጫዋቾች በይፋ አስፈርሟል። ታታሪው የመስመር...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ከቅዱስ ጊዮርጊስ የተከላካዩን ውል አራዝሟል።

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ይለያያል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው አሚኑ ነስሩ ወሉ ተራዝሟል የቀድሞው የጅማ አባጅፋር ፣ መቐለ 70 እንደርታ እንዲሁም የመቻል የመሀል ተከላካይ አሚኑ ነስሩ...

መቻልዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

መቻል ሁለት የውጪ ዜግነት ያላቸውን ተጫዋቾች አስፈረመ

መቻል የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን  አስፈረመ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት መቻሎች ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን የግላቸው አድርገዋል። በቅርቡ ለሱዳን ብሔራዊ ቡድን ጥሪ የደረሰው የተከላካይ...

ዜናዎችጋሞ ጨንቻ

ጋሞ ጨንቻ ልምምድ የሚጀምሩበት ቀን ታወቀ

ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደጉት ጋሞ ጨንቻዎች የፊታችን ዕርብ ዝግጅቱን የሚጀምር ይሆናል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደጉት ጋሞ ጨንቻዎች በታሪክ...

ባህርዳር ከተማዜናዎች

ባህርዳር ከተማዎች ልምምድ ሊጀምሩ ነው

ባህርዳር ከተማዎች ከፊታችን ዕሁድ ጀምሮ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ይጀምራሉ ባላቸው ውል ላይ ሁለት ተጨማሪ አመታትን በባህርዳር ከተማ ያራዘሙት አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ለቀጣዩ የውድድር...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ እና አስቻለው ታመነ ተለያዩ

አስቻለው ታመነ የአንድ አመት ቀሪ ውል እየቀረው ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ከዲላ ከተማ እግር ኳስን ከጀመረ በኋላ ለደደቢት ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋች አስፈረመ

ሲዳማ ቡና ተመሳሳይ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመሩት እና ለካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ መርሀግብር ልምምዳቸውን ከሰሞኑን የጀመሩት...