መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና ሲዳማ ቡና ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የስድስት ነባሮችን ውል አራዘመ
ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የስድስት ነባሮችን ውል አራዘመ

አጋራ
አጋራ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ሲዳማ ቡና ልምምዱን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ክለቡም በዛሬው ዕለት ውላቸውን የተጠናቀቁ እና አዳዲስ ተጫዋቾች በይፋ አስፈርሟል።

ታታሪው የመስመር እና የመሐል ሜዳ ተጫዋች ቢኒያም በላይ ከሀዋሳ ከተማ የመሐል ተከላካዩ ውብሸት ክፍሌ ከወላይታ ድቻ በሁለት አመት እና አጥቂው ይገዙ ቦጋለ በአንድ አመት ውል ወደ ቀደመ ክለቡ በይፋ በአዲስ መልኩ የተቀላቀሉ አዳዲስ ተጫዋቾች ሲሆኑ።

ወሳኙ ተከላካይ ያሬድ ባዬ ፣ የመስመር አጥቂው መስፍን ታፈሰ ፣ ተከላካዩ ደስታ ደሙ ፣ ተከላካዩ አስቻለው ሙሴ ፣ አማካዩ መላኩ አስፋው እና ሌላኛው ተከላካይ አቤኔዘር አስፋው በክለቡ የሚያቆያቸውን ተጨማሪ የሁለት ዓመት አዲስ ኮንትራት ፈርመዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...