ዜናዎች

4366 መጣጥፎች
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ያንጋ ፕሪንስ ኢትዮጵያዊቷን ተጫዋች የግሉ አደረገ

ኢትዮጵያዊቷ መሳይ ተመስገን ፊርማዋን ለያንጋ ፕሪንስአኑራለች። ያለፉትን ቀናት ወደ ታንዛኒያ አምርታ በያንጋ ፕሪንስስ ክለብ ልምምድ ስትሰራ የቆየችው ኢትዮጵያዊቷ የመስመር አጥቂ መሳይ ተመስገን ሰሞኑን...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ንግድ ባንክ ጋናዊ ተከላካይ አስፈረመ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  ወጣቱን የመሐል ተከላካይ አስፈርሟል። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ወጣቱን ዴቪድ ኦፖንግ አፍራኔ የተባለን ከኪንግ ፋይሳል ክለብ ቀጥሎ...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ዝግጅት የሚጀምሩበትን ቀን አውቀናል

ኢትዮጵያ መድን የፊታችን ሰኞ ልምምድ ይጀምራሉ። አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞን አዲሱ አሰልጣኙ ያደረገው ኢትዮጵያ መድን በዝውውሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን እስከ አሁን እያስፈረመ የሚገኝ ሲሆን በቀጣዮቹም...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ

ሀድያ ሆሳዕና ጋናዊ አማካይ አስፈረመ ከሰዓታት በፊት ናይጄሪያዊ ተከላካይ ያስፈረሙት ሀድያ ሆሳዕናዎች አሁን ደግሞ ጋናዊውን አማካይ ፕሪንስ ባዱን የግላቸው በአንድ አመት ውል ማድረግ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ናይጄሪያዊ ተከላካይ አስፈረመ

ሀድያ ሆሳዕና ናይጄሪያዊውን የመሐል ተከላካይ በይፋ አስፈርሟል። አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን በዋና አሰልጣኝ የቀጠረው እና ወደ ልምምድ ለመግባት ቅድመ ዝግጅቱን የቋጨው ሀድያ ሆሳዕና 26...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ዳናልድ ኢብራሂም አዲስ ክለብ አግኝቷል

ዳናልድ ኢብራሂም አዲስ ክለብ አግኝቷል ላለፉት ሶስት አመታት በኢትዮጵያ ቡና ቆይታ ያደረገው ጋናዊው ግብ ጠባቂ ዳናልድ ኢብራሂም ወደ ቀድሞ ክለቡ የጋናው ክለብ አሻንቲኮቶኮ...

ወላይታ ድቻዜናዎች

የጦና ንቦቹ ዝግጅት ሊጀምሩ ነው

የጦና ንቦቹ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል! ለ2019 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በክረምቱ የዝውውሩ መስኮት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ የቀላቀለው እና በቡድኑ ውስጥ የነበሩ...

ሀላባ ከነማዜናዎች

“እንዲያስተካክሉ በተደጋጋሚ በደብዳቤ ጠይቄ ነበር ያንን አላደረጉልኝም” አሰልጣኝ በሽር አብደላ

"ከእኛ ጋር አልተለያየም ኤ ላይሰንስ ያለው አሰልጣኝ ስለሚያስፈልግ ነው የምንቀጥረው" አቶ ወዳጆ ሙንዲኖ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካደጉ ሁለት ክለቦች መካከል አንዱ...