የጦና ንቦቹ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል!
ለ2019 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በክረምቱ የዝውውሩ መስኮት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ የቀላቀለው እና በቡድኑ ውስጥ የነበሩ ነባሮችን ውል ደግሞ ማራዘም የቻለው ወላይታ ድቻ በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እየተመራ የቅድመ ውድድር ዝግጅትን መቼ እኔደሚጀምሩ ለማወቅ ችለናል።
በዚህም መሠረት የፊታችን ዕሁድ ነሐሴ 17/2018 በክለቡ መቀመጫ ከተማ ሶዶ ዝግጅታቸውን በይፋ ይጀምራሉ።
አስተያየት ይስጡ