ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርሲቲ 1-0 ሽረ እንዳስላሴ 8:15 ላይ የጀመረው የሁለቱም ቡድኖች ጨዋታ ደጋፊን ቁጭ ብድግ ሚያደርግ ጨዋታ ሳይታይበት በወልዋሎ 1ለ0 ኣሸናፊነት ተጠናቋል።ደደቢትን ከገጠመው ቡድን...
የትግራይ ከተማ ዋንጫ 🏆 ትግራይ ዋንጫ ፍፃሜ እሁድ ጥቅምት 4 ቀን 2011 ዓ.ም FT' መቐለ 70 እንደርታ 4-2...
በሽቶ ሚድያ ፕሮዳክሽንና ትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኣዘጋጅነት ለመጀመርያ ጊዜ ዛሬ የተካሄደው ትግራይ ዋንጫ ሁለት ጨዋታዎችን ኣስተናግዷል።ዛሬ የተካሄዱትን ሁለት ጨዋታዎች ሪፖርት በሚከተለው መልኩ...
ትግራይ ዋንጫ የምድብ ድልድል በዛሬው እለት ታውቋል ከመስከረም 26-ጥቅምት4 ምድብ ሀ ወልዋሎ ዓ.ዩኒቨርሲቲ ደደቢት ሽረ እንዳስላሴ ምድብ ለ መቐለ ከተማ ድሬዳዋ ከተማ ኣክሱም...
ስድስት ክለቦች በሁለት ምድብ ተከፍለው በሚወዳደሩበት ትግራይ ዋንጫ የክልሉ ክለቦች የሆኑት መቐለ ከተማ፣ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርሲቲ፣ሽረ እንዳስላሴ፣ደደቢት፣ ኣክሱም ከተማ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማን በተጋባዥነት ያስተናግዳል። ትላንት...
መቐለ ላይ በመከተም ለ2011 ኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ ዝግጅታቸውን እያካሄዱ ሚገኙት ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርሲቲ ስለሺ ታረቀን ቴክኒካል ዳይረክተር ኣርገው ቀጥረዋል። ትራንስ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ቡድን፣ወልዋሎ ሁለተኛ ቡድን፣ሰሜን...
ባሳለፍነው ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ ከመውረድ ለጥቂት የተረፈው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በ2011 ኢትዮጵያ ፕሪመየር ሊግ ተፎካካሪ ለመሆን በክረምት የተጨዋቾች ዝውውር በንቃት እየተሳተፈ ይገኛል። እስካሁን...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት በክልል ከተሞች ስታዲየሞች ቀጥለው ተካሂደዋል። ጎንደር ፋሲለደስ ስታዲየም ላይ በተደረገ ጨዋታም ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident