ወልዋሎ

201 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናመቻልቅዱስ ጊዮርጊስወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ሲያደርግ፣ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል።

በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ሀድያ ሆሳዕና ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀድያ ሆሳዕናን 2-0 በመርታት የድል ጉዞውን...

ኮንፌድሬሽን ካፕወልዋሎዜናዎች

የወልዋሎ እና አልሀሊ ትሪፖሊን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል

የማላዊ ዜግነት ያላቸው ዳኞች የወልዋሎ እና አልሀሊ ትሪፖሊን የካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ጨዋታን ይዳኛሉ። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ነገ ከሊቪያው አልሀሊ ትሪፖሊ...

ኮንፌድሬሽን ካፕወልዋሎዜናዎች

ወልዋሎ ከነገው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምእምዱን ሰርቷል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ከሊቪያው አልሀሊ ትሪፖሊው የነገ ጨዋታ በፊት ወልዋሎ ልምምዱን አከናውኗል። ኢትዮጵያን በመወከል በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ላይ እየተካፈለ የሚገኘው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ...

ሀላባ ከተማወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሪፖርት | በርበሬዎቹ በሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ ከቢጫዎቹ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

በአቤኔዘር አበበ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳው ያደረገው ሀላባ ከተማ በመጨረሻው የጭማሪ ደቂቃ በወልዋሎ የተቆጠረበት ግብ 1ለ1 እንዲጠናቀቅ ሆኗል። ወደ ሊጉ...

ቅድመ ውድድር ዝግጅትወልዋሎዜናዎች

የክለቦች ዝግጅት | ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ

የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ የውድድር ዝግጅቱን ምን እንደሚመስል በዚህ መልኩ ዳሰነዋል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሰሜኑ ጦርነት በኋላ ማለትም ከ2016...

ካፍኮንፌድሬሽን ካፕወልዋሎዜናዎች

ወላዋሎ የሜዳ ጨዋታው ሰርዞ ወደ ሊቢያ ወስዷል

ወልዋሎ የኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሁለተኛው ዙር የሜዳ ጨዋታውን በሊቢያ ለማድረግ መወሰኑና አሳወቀ። በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በአህጉራዊ ውድድር እየተሳተፈ የሚገኘው ክለባችን ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በካፍ...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየዝውውር ዜናዎች

እዮብ አለማየሁ ለወልዋሎ እንዲጫወት ተወሰነ

እዮብ አለማየሁ ጉዳይ  ውሳኔ አገኘ። ከሀድያ ሆሳዕና ጋር የነበረው ውል መጠናቀቁን ተከትሎ ለወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እና ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመፈረሙ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ...

ሀላባ ከነማወልዋሎዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኪሩቤል ወንድሙ በመጨረሻም ማረፊያው ተለይቷል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የኪሩቤል ወንድሙን ቀጣይ ክለብ ወስኗል። ከሳምንታት በፊት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ መነጋገሪያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱ የግራ መስመር ተከላካዩ...