ወላይታ ድቻ

286 መጣጥፎች
ቅድመ ዳሰሳወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከፋሲል ከነማ

ጨዋታ: ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ የጨዋታ ቀን: ረቡዕ ታህሳስ 29/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ፌደራል አርቢትር ሃብታሙ መንግስቴ ቦታ: ወላይታ ድቻ...

ሰበታ ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ (1-0)

  አሰልጣኝ ውበቱ አባተ - ሰበታ ከተማ • ስለ ጨዋታው የቡድኑ ፍላጎት የሚያሟላ ነገር ይዘን ለምቅረብ እየሞከርን ነው :: ከማሸነፋቸን በላይ ለማሸነፍ የሄድንበት...

ሪፖርትሰበታ ከተማወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ በፍጹም ገ/ማርያም ብቸኛ ግብ ታግዞ ጣፋጭ 3ነጥብ አስመዝግቧል።

  በስድስተ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በሰበታ ከተማ እና ወላይታ ዲቻ መካከል ተደርጎ ሰበታዎች በፍፁም ገ/ማርያም ብቸኛ ግብ ጣፋጭ ነጥብ ማግኘት...

ሰበታ ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከወላይታ ድቻ

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር እንዲህ እንዲያ እያለ እነሆ 6ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል። ሊጉ እስካሁን ድረስም ለ5 ሳምንታት በፍጹም ስፖርታዊ ጨዋነት እና እንግዳ ክለብን በመልካም...

ሪፖርትወላይታ ድቻወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ወደ ሶዶ ተጉዞ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል

በሮቤል አለማየሁ  የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታ መካከል ሶዶ ስታዲየም ላይ ክትፎዎቹን ያስተናገዱት ወላይታ ድቻዎች 1-0 በሆነ ውጤት ተረተዋል። በወላይታ ሶዶ ሁለገብ...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናቅድመ ዳሰሳወላይታ ድቻወልቂጤ ከተማ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ወልቂጤ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ከሲዳማ ቡና

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት 8ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ እና በቀጣዩ ሳምንት መጀመሪያ የሚካሄዱ ሲሆን ሁሉም ጨዋታዎች በክልል የሚደረጉ ይሆናል። ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል 6ቱ...

ሪፖርትስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስአዳማ ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዳማ ከተማ ከወላይታ ድቻ እንዲሁም ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ስሑል ሽረ አቻ ተለያይተዋል።

  በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን 6ቱ በክልል አንዱ ደግሞ አዲስ አበባ ላይ ተደርገዋል። ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ሁለቱን በዚህ ሪፖርት ለእናንተ እንዲስማማ...

ሀዲያ ሆሳዕናአዳማ ከተማወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት 7ጨዋታዎች ነገ ይደረጋሉ። የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት 8 ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን 7ጨዋታዎች ነገ (ቅዳሜ)...