👉ወላይታ ድቻዎች ሁለተኛ ሆነው ጨረሱ በደቡብ ደርቢ ያለ አሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነ ማርያም ወደሜዳ የገባው ወላይታ ድቻ ወልቂጤ ከተማን በማሸነፍ ዙሩን ሁለተኛ ሆኖ አጠናቀቀ።...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት እንዲሁም የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ እና በወላይታ ድቻ መካከል ተደርጎ በጦና ንቦቹ የአንድ ለዜሮ አሸናፊነት...
የ14ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ወላይታ ድቻን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶ ስንታየሁ መንግስቱ በመጀመሪያ አጋማሽ መጠናቀቂያ ላይ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹ ሙሉ ሶሰት ነጥብ...
በ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና ጅማ አባ ጅፋር ጨዋታ እዮብ አለማየሁ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ጅማ አባጅፋሮች...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር የ12ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተደረገው የመከላከያ እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ አንተነህ ጉግሳ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹ አሸንፈው...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት 3ኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት ወላይታ ድቻን ከ አዲስ አበባ ከተማ አገናኝቶ ጨዋታው ሊጠናቀቅ ጥቂት ሰኮንዶች ሲቀሩት በተቆጠረ...
ተጠባቂውን የደርቢ ጨዋታ ወላይታ ድቻ አርባምንጨሰ ከተማን በምንይሉ ወንድሙ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ አሸንፈው ወተዋል ። ወላይታ ድቻ በዘጠነኛው ሳምንት በሲዳማ ቡና...
በዘጠነኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተካሄደው የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ በሲዳማ ቡና የ2 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል ። ሲዳማ ቡና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident