ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከላካይ አስፈረመ በአዳማ ከተማ በቀጣዮቹ ቀናት የቅድመ ውድድር ልምምዳቸውን የሚጀምሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል የመሀል ተከላካዩን ቁመታሙን ጊት...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፊታችን ሐሙስ ልምምድ ይጀምራሉ በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት እና ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን...
በሴካፋ ዞን የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ተካፋዩ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቹን አወቀ ዘጠኝ ጊዜያት ያህል የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን ያነሳው የአሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው የኢትዮጵያ ንግድ...
አናንያ ጌታቸው አዲሱ የንግድ ባንክ ተጫዋች ሆኗል በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ከተመለከትናቸው ጥሩ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለው የቀድሞው የጅማ አባጅፋር...
ለወልዋሎ ፈርሞ የነበረው አጥቂ በመጨረሻም ንግድ ባንክ ማረፊያው ሆነ ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን እስከ ዋናው ድረስ በሁለት አጋጣሚዎች መጫወት የቻለው እና በመቀጠልም ለጅማ...
ጫላ ተሺታ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምርቷል ከትውልድ ሀገሩ ሻሸመኔ እግር ኳስን ከጀመረ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ አዳማ ከተማ ፣ ወልቂጤ ከተማ እና...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋችን ውል ደግሞ አራዝሟል። በካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያን የሚወክለው...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ግብ ጠባቂ እና አጥቂ አስፈርመዋል በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የማመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የቀድሞውን የንብ እና ገላን ከተማ እንዲሁም በመቐለ 70...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident