ሀትሪክ፡- ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ከተማ የ/ሲቲ ካፕ/ መክፈቻ ጨዋታው በሰበታ ከተማ ሽንፈትን አስተናግዷል፤ ግጥሚያውን እንዴት አገኘኸው? አለምአንተ፡- የሰበታ ከተማ ክለብን በተፋለምንበት የእሁዱ...
በክረምቱ በርካታ ዝውውርን ያከናወኑት ኢትዮጵያ ቡናዎች ፍቅረየሱስ ተክለብርሃንን የግላቸው አድርገዋል። የቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የሀዋሳ የየመሃል ሜዳ ተጨዋች ፍቅረየሱስ በክረምቱ መከላከያን...
THE BIG INTERVIEW WITH DANIEL DEMISSE በዮሴፍ ከፈለኝ ለአሰልጣኝ አስራት ኃይሌ ፍቅርና አክብሮት አለው፡፡ የጎፈረውን ፀጉሩን በመቀስ ቆርጦበት እንዲያስተካክል ሲያደርግው በእሺታ የመቀበል...
በመሸሻ ወልዴ (ጂቦይስ) ኢትዮጵያ ቡና በእዚህ ዓመት ለሚያደርገው የእግር ኳስ ውድድር የቅድመ ዝግጅቱን ልምምድ መቀመጫውን ዝዋይ / ባቱ/ ከተማ ላይ በማድረግ በቀን ሁለት...
ኢትዮጵያ ቡና እንዳለ ደባልቄን ባህርዳር ከተማ አስፈረመ ካሳዬ አራጌን በይፋ በዋና አሰልጣኝነት ያስተዋወቁት ኢትዮጵያ ቡና የወቅቱ 12ተኛ ፈራሚያቸውን እንዳለ ደባልቄ ከባህርዳር ከተማ አድርገዋል።...
ኢትዮጵያ ቡና እና ካሳዬ አራጌ በይፋ ተፈራረሙ ከብዙ ዓመታት የአሜሪካ ቆይታ በኃላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ የቀድሞ ክለቡን ኢትዮጵያ ቡናን ለመያዝ በቃል ደረጃ ተስማምቶ...
ኳስ መጫወት እሚችል ግብ ጠባቂ ሲያፈላልጉ የነበሩት ኢትዮጵያ ቡና በረከት አማረን ከወልዋሎ ማስፈረም ችለዋል። በ2009 ወልዋሎ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲያልፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ...
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ስሙ ከብዙ ክለቦች ጋር እየተነሳ የነበረው ታፈሰ ሰለሞን በመጨረሻ ማረፍያውን ኢትዮጵያ ቡናን አድርጓል። የካሳዬን አጨዋወት ለመተግበር ያግዛሉ የተባሉ ተጨዋቾችን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident