አዳማ ከተማ

232 መጣጥፎች
አዳማ ከተማየሐትሪክ ስፖርት የጨዋታ ኮከብየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሀትሪክ ስፖርት የጨዋታ ኮከብ – ከንዓን ማርክነህ

ይህ የሀትሪክ ስፖርት የጨዋታ ኮከብ ምርጫ ጨዋታውን በሚመለከቱ ሪፖርተሮች ተጫዋቾች የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ማእከል አድርጎ የሚከናወን ምርጫ ነው። ዛሬ በአዳማ አበበ በቂላ ስታዲየም በተካሄደው...

አዳማ ከተማወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ወሳኝ ሶስት ነጥብ በሜዳው አሳክቷል

  በአስራ አራተኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር ሁለቱን ቡድኖች ሲያገናኝ ከጨዋታው ጅማሮ በፊት ለቀድሞው የአዳማ ከተማ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች ሞገስ ታደሰ...

The BiG Interviewአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

 “ከሁሉም ጨዋታ ቀላሉ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የምናደርገው ነው” ዳዋ ሁቴሳ/ አዳማ ከተማ/

     ከሁሉም ጨዋታ ቀላሉ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የምናደርገው ነው … የአዳማ ማሊያ እኛ እየተጫወትንበት ያለው የአዳማ ማሊያ ሳይቀየር ዘንድሮ 5ኛ አመቱን ነው...

ሲዳማ ቡናአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አስተያየት| ሲዳማ ቡና 3-2 አዳማ ከተማ

  የ 13ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬም ሀዋሳ ላይ ሲደረግ ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን 3-2 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች ስለ ጨዋታው...

ሲዳማ ቡናአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና በአዳማ ተፈትኖ አሸንፏል።

  የ13ኛ ሳምንት መርሀግብር አካል የሆነው የሲዳማ ቡና እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ቶሎ ቶሎ ግቦች ተስተናግደውበት ባለሜዳዎቹ ተፈትነው 3-2 አሸንፈዋል። ከባለፈው ሳምንት አሰላለፋቸው...

ሲዳማ ቡናአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት 8ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ይርጋለም ስታዲየም ላይ ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ የሚገናኙ...

አዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዳማ ከተማዎች ወደ ልምምድ ተመልሰዋል

  ደሞዝ አልተከፈለንም በማለት ልምምዳቸውን አቁመው የነበሩት አዳማ ከተማዎች ወደ ልምምድ ተመልሰዋል። የክለቡ ተጫዋቾች በተደጋጋሚ ደሞዝ አልተከፈለንም በማለት ልምምድ ያቆሙ ሲሆን ያለ ምንም...

አዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 3-0 ኢትዮጵያ ቡና

ምክትል አሰልጣኝ አስቻለው ሀ/ሚካኤል - አዳማ ከተማ " እንዳያችሁት በሁለታችንም በኩል ጥሩ የኳስ ፍሰት የታየበት ነው። ከዚህ በፊት ብዙ ጨዋታዎች ላይ ኳስ ተቆጣጥረን...