በ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከተማን በከንዓን ማርክነህ ብቸኛ ግብ ማሸነፍ ችሏል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል...
......ታሪክ ነቃሹ ፍልሚያ... ቅዱስ ጊዮርጊስ vs ከአርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ አሸናፊን ይጠቁማል ከተባሉት ጨዋታዎች አንዱ ነው የተባለለት የቅዱስ ጊዮርጊስና የአርባምንጭ ከተማ...
ቀን ሰባት ሰዓት ላይ በተደረገዉ የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በእንቅስቃሴ ደረጃ በተለይ የመጀመሪያዎቹን አስራ አምስት...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከብሄራዊ ቡድን ጨዋታ መልስ በዛሬው ዕለት ወደ ውድድር ተመልሷል ። በቅድሚያ የተደረገው የ26ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታም ሲዳማ ቡናን ከአርባምንጭ...
በዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታቸውን አድርገው አዞዎቹ 2 - 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሀዋሳ ፣ በድሬዳዋ እና በአዳማ ከተማ ከተደረገ በኋላ ከ22ኛ ሳምንት ጀምሮ በባህርዳር ከተማ የሚያደርገውን ቆይታ ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ...
በ21ኛው ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት በተደረገው የአርባምንጭ ከተማ እና የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ሰራተኞቹ ወልቂጤ ከተማዎች በአንጋፋዎቹ ተጫዋቾቻቸው ጌታነህ ከበደ ( 2 )...
በ20ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ጨዋታዎች በቀዳሚነት የተደረገው የአርባምንጭ ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ በአፄዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል ። አርባምንጭ ከተማዎች በ19ኛው ሳምንት ባህርዳር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident