ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | አዲስ አበባ ከተማ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ በሰፊ ጎል ልዩነት አሸንፏል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ተከታታይ ስድስት ጨዋታዎች ላይ ማሸነፍ ያልቻለውን አዲስ አበባ ከተማ እና በውድድር አመቱ አንድ ድል ብቻ ያስመዘገበውን ሰበታ ከተማን አገናኝቶ በመዲናዋ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | ሀይቆቹ በአፄዎቹ ላይ ጣፋጭ ድል ተጎናፀፈዋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ጅማሮውን በዛሬው ዕለት ሲያደርጉ በደረጃ ሰንጠረዡ 2ኛ እና 3ኛ ደረጃ ላይ ይገኙ የነበሩትን ሀዋሳ ከተማን እና...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎች

ወልቂጤ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል !!

በቅርቡ ከከፍተኛ ሊጉ ክለብ ሀምበሪቾ ዱራሜ ጋር ስምምነት ላይ ደርሶ የነበረዉ አሰልጣኝ ተመስገን ዳና በዛሬዉ ዕለት የፕሪምየር ሊግ ተሳታፊዉን ወልቂጤ ከተማ ለማሰልጠን መስማማቱ...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ሲዳማ ቡና ጅማ አባጅፋርን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል

በጅማ አባጅፋር እና ሲዳማ ቡና መካከል የተደረገው የ12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የመጨረሻ ጨዋታ በሲዳማ ቡና የ 2 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል ። ጅማ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ በድንቅ ግስጋሴያቸው ቀጥለዋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ከ9 ሰዓት ጀምሮ በወልቂጤ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል የተደረገው ጨዋታ በተከታታይ ጨዋታዎች በምርጥ...

መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ድቻ ወደ መሪዎቹ የቀረበበትን ድል አስመዝግቧል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር የ12ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተደረገው የመከላከያ እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ አንተነህ ጉግሳ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹ አሸንፈው...

ሀዋሳ ከተማባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ ከሶስት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ ድል አድርገዋል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በባህርዳር አስገብተዋል በሀዋሳ ከተማ መካከል ተደርጎ ጣና ሞገዶቹ ከሪም ኒኪማ እና ፉአድ ፈረጃ ባስቆጠሯቸው ግቦች 2 ለ 0 በማሸነፍ ከአራት...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የዊልያም ሰለሞን ብቸኛ ግብ ቡናማዎቹን ወደ ድል መልሷል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የአዲስ አበባ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በበናማዎቹ የ1 ለ 0 አሸናፊነት...