የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ባህርዳር ከተማን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶት ተከላካዩ ፍሬዘር ካሳ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሀድያ ሆሳዕናዎች አሸንፈው መውጣት ችለዋል ። ባህርዳር ከተማ በ16ኛው...
በ17ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የፋሲል ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ግቦች ወልቂጤ ከተማ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ መከላከያን ከሰበታ ከተማ አገናኝቶ ለስምንት ተከታታይ ጨዋታዎች ከድል ጋር ተጣልቶ የነበረውን ሰበታ ከተማን ወደ አሸናፊነት መልሷል ። ሰበታ ከተማዎች በ16ኛው...
በ17ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው የኢትዮጵያ ትልቁ ደርቢ ሸገር ደርቢ በቅዲስ ጊዮርጊስ የ4 ለ 0 አሸናፊነት ተፈፅሟል ። ኢትዮጵያ ቡናዎች...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት በሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ይገናኛል ። ኢትዮጵያ ቡና ዊሊያም ሰለሞንን በጡንቻ መሳሳብ...
ባሳለፍነው አርብ በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ በምድብ ለ ምድቡን በበላይነት በማጠናቀቅ በ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ መሳተፋቸውን ካረጋገጡት ሶስት ክለቦች አንዱ...
በ16ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ጅማ አባጅፋርን ከሀዋሳ ከተማ አገናኝቶ ብሩክ በየነ እና ተባረክ ሔፋሞ ባስቆጠሯቸው ግቦች ሀይቆቹ ማሸነፍ ችለዋል ። ጅማ አባጅፋሮች በ15ኛው...
በ16ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የወላይታ ድቻ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ቃልኪዳን ዘላለም ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻዎች ማሸነፍ ችለዋል ።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident