በ30ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ አስቀድሞ መዉረዱን ያረጋገጠዉ ሰበታ ከተማ አርባምንጭ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ አመቱን በድል...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት መርሐግብር ወልቂጤ ከተማ ወላይታ ድቻን ሁለት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። አስቀድሞ በተያዘለት መርሐግር በዛሬዉ ዕለት ረፋድ...
በሊጉ የመዝጊያ ጨዋታ በ30ኛዉ ሳምንት ከሲዳማ ቡና ጋር ጨዋታቸዉን እንዲያደርጉ መርሐግብር የወጣላቸዉ ሀድያ ሆሳዕናዎች ከደሞዝ እና ጥቅማጥቅሞች ጋር ተያይዞ ልምምድ ማቆማቸዉን ሰምተናል። የሚያዚያ...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2014 ዓ.ም የሻምፒዮና ትንቅንቁም ሆነ የመውረድ ጉዳይ ሳይለይ አጓጊ በሆነ መንገድ 30ኛ ሳምንት ላይ መድረሱ ይታወቃል። ቀደም ብሎ እንደተገለፀው...
👉የዕለተ አርቡ ጨዋታ በሶስት ስታዲየሞች በተመሳሳይ ሰዓት ይካሄዳል... 👉ለክብር ዕንግዶች ለአርብ ጥሪ ተደርጓል... 👉 ዓርብ የሚተላለፈው አንድ ጨዋታ የማን እንደሆነ አልታወቀም... ሁለተኛው አመት...
በደረጃ ሰንጠረዡ 14ኛ እና 15ኛ ደረጃ ላይ ይገኙ የነበሩትን ሁለት ክለቦች ያገናኘዉ የሀያ ዘጠነኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ መርሐግብር አዳማ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠረባቸው ግብ ሲመሩ የቆዩት ሀዋሳ ከተማዎች ከዕረፍት መልስ ባስቆጠሯቸው ሁለት...
በ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከተማን በከንዓን ማርክነህ ብቸኛ ግብ ማሸነፍ ችሏል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident