ቅዱስ ጊዮርጊስ

480 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የሀድያ ሆሳዕና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በሁለተኝነት በተደረገው ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ገብረሚካኤል ግብ ሲመራ ቢቆይም ኤፍሬም ዘካርያስ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ለረጅም ሳምንታት ሊጉን በመምራት ላይ ያለውን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወልቂጤ ከተማ አገናኝቶ በከነአን ማርክነህ እና በጋቶች...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ከጣና ሞገዶቹ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

በ26ኛው ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከባህርዳር ከተማ አገናኝቶ ከዕረፍት በፊት እና ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ሁለት ሁለት ግቦች ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል ።...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ረዘም ላለ ጊዜ ጉዳት ላይ የነበሩት የፈረሰኞቹ ወሳኝ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመልሰዋል

የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወሳኝ የፊት መስመር ተጫዋቹችን በጉዳት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ማጣቱ የሚታወቅ ነዉ። ከዚህ ጋር ተያይዞ የፊት መስመር አጥቂዉ እስማኤል ኦሮ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | በመጨረሻም ቅዱስ ጊዮርጊስ በአመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሸንፋል !!

በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፎ የነጥብ ልዩነቱን አጥብቧል። በፈረሰኞቹ በኩል በላፈዉ ሳምንት ጨዋታ ከተጠቀሟቸዉ ቋሚ አስራአንድ ተገኑ ተሾመን...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | የጋቶች ፓኖም ብቸኛ ግብ ለፈረሰኞቹ ሶስት ነጥብ አስገኝቷል

በሊጉ የ24ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ከቀን 10:00 ጀምሮ የተደረገው የጅማ አባጅፋር እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ከዕረፍት መልስ ጋቶች ፓኖም ባስቆጠረው ብቸኛ የቅጣት...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ጥሏል

በ23ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የወላይታ ድቻ ጨዋታ ግብ ሳይተስናገድበት ተጠናቋል ።...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ በከነአን ማርክነህ ብቸኛ ግብ አዳማ ከተማን አሸንፏል

በ22ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 1 - 0 በሆነ ጠባብ ውጤት በማሸነፍ የሊጉን መሪነት አጠናክሯል ።...