ቅዱስ ጊዮርጊስ የፊታችን ዕርብ አዲሱን አሰልጣኝ በይፋ ይሾማል ለ2019 የውድድር ዘመን በዝውውሩ ላይ በንቃት መሳተፉን የቀጠለው ቅዱስ ጊዮርጊስ የሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊቲን ሚቾን...
የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች በድጋሚ ወደ ፈረሰኞቹ ቤት አምርቷል። በአሁኑ ሰዓት የህክምና ምርመራውን ለማድረግ እየተጠባበቀ የሚገኘው አማኑኤል ኤርቦ በድጋሚ ፈረሰኞቹን መቀላቀል ችሏል። ከአርባምንጭ ከተማ...
ከአምስት አመታት በኋላ ከወላይታ ድቻ ጋር የተለያየው የግብ ዘብ ወደ ፈረሰኞቹ አመራ። ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ ላለፉት አምስት አመታት ክለቡን ሲያገለግል...
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአርባምንጭ ከተማውን ግብ ጠባቂ የግሉ አድርጓል። እግር ኳስን ከአርባምንጭ ከተማ ከጀመረ በኋላ በባህርዳር ከተማ ፣ ወላይታ ድቻ እንዲሁም በሀዋሳ ከተማ የተጫወተው...
የመስመር ተከላካዩ እና አጥቂው ፀጋአብ ግዛው በትላንትናው ዕለት ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማምራት በሁለት አመት ውል ስምምነት ፈፅሞ ወደ ልጅነት ክለቡ ለመመለስ መስማማቱ ይታወሳል።...
ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳዲስ ተጫዋቾችን መቀላቀላቸውን ቀጥለዋል። ለቀጣዩ የውድድር ዘመን በሰርቪያዊው አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊት ሚቾ እንደሚመሩ የሚጠበቁት ቅዱስ ጊዮርጊሶች አማካዩ ብሩክ በላቸውን ተጨማሪ አዲስ...
ከማዕዘን ምት አስደናቂ ጎል ያስቆጠረው ተጫዋች ቅዱስ ጊዮርጊስን ተቀላቀለ። በ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከታዩ ምርጥ የግራ መስመር ተከላካዮች መካከል አንዱ መሆን የቻለው ኢትዮ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ አራተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። ከሀድያ ዞን ሾኔ ከተማ የተገኘው እና በቡራዩ ከተማ ባለፈው የ2017 የውድድር ዘመን አጋማሽ ደግሞ በከፍተኛ ሊጉ ቤንች ማጂ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident