ሰበታ ከተማ

139 መጣጥፎች
ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ሰበታ ከተማ የውድድር አመቱ ሶስተኛ ድሉን እስመዝግቧል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ሰበታ ከተማን ከጅማ አባጅፋር አገናኝቶ ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ 2 - 1...

ሀዋሳ ከተማሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የሰበታ ከተማ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል

በ22ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የሰበታ ከተማ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በሁለቱም በኩል ግብ ሳይስተናገድበት 0 - 0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ ሰበታ ከተማን ረቷል

የመውረድ ስጋት ውሰጥ ያሉት ሁለቱ ክለቦች አመሻሽ 12 ሰዓት ጀምሮ ያደረጉት ጨዋታ ገና ከጅምሩ በፈጣን እንቅስቃሴዎች የተጀመረ ነበር ። በድሬዳዋ ከተማም ሆነ በሰበታ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የወላይታ ድቻ እና የሰበታ ከተማ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል

በ20ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በተደረገው የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ያለ ምንም ግብ ተጠናቋል ። ወላይታ ድቻ በ19ኛው ሳምንት ጨዋታ...

ሰበታ ከተማሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሳልሀዲን ሰይድ ደምቆ ባመሸበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና አሸናፊ ሆኗል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሰበታ ከነማን ከሲዳማ ቡና አገናኝቶ ለወራት ከሜዳ ርቆ በቅርቡ ሲዳማ ቡናን በተቀላቀለው ባለ ብዙ ልምድ ባለቤት በሆነው ሳልሀዲን ሰዒድ ሶስት...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ቡናማዎቹ ከአምሰት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና እና በሊጉ ግርጌ ላይ በሚገኘው በሰበታ ከተማ መካከል ተደርጎ አቡበከር ናስር እና ሮቤል ተክለሚካኤል ከርቀት ባስቆጠረው ድንቅ ግብ...

መከላከያሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሞግሌዎቹ የውድድር ዓመቱ ሁለተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ መከላከያን ከሰበታ ከተማ አገናኝቶ ለስምንት ተከታታይ ጨዋታዎች ከድል ጋር ተጣልቶ የነበረውን ሰበታ ከተማን ወደ አሸናፊነት መልሷል ። ሰበታ ከተማዎች በ16ኛው...

ሰበታ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈረሰኞቹ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምረዋል

የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ጅማሮዋቸውን ሲያደርጉ በቅድሚያ የተደረገው በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ...