በ26ኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በሜዳው የፋሲል ከተማ አቻውን አስተናግዶ ሁለት ለአንድ በሆነ ውጤት አሸነፈ ፡፡ ባለሜዳው ድቻ ከወራጅ...
ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታና ሃዋሳ ከተማ ጨዋታ በእንግዶቹ ሃዋሳ እሸናፊነት ተጠናቋል፤የሃዋሳን የማሸነፍያ ብቸኛ ግብ መስፍን ታፈሰ እስቆጥርዋል።መቐለ 70 እንደርታ ባሳለፍነው...
የ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መዝጊያ ጨዋታ የነበረው የወልዋሎ እና የጅማ ኣባጅፋር ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።ወልዋሎ አዲግራት በ22ኛው ሳምንት ደደቢትን ካሸነፈው ቡድን ክርስቶፈር...
በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ስሑል ሽረን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ ሥስት ለ እንድ በማሸነፍ ከተከታዩ ፋሲል ከነማ ጋር ያለውን...
በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ደደቢትን የገጠመው ፋሲል ከነማ እምስት ግቦችን በማስቆጠር እሸነፈ።እፄዎቹ ባሳለፍነው ሳምንት ድሬዳዋን ከገጠመው ስብስብ...
በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም አዳማ ከተማን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ በአማኑኤል ገብረሚካኤል እና ያሬድ ከበደ አማካኝነት ባስቆጠርዋቸው ሁለት ግቦች...
በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ያገናኘው የደደቢትና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ በእንግዳው ቡድን ጅማ አሸናፊነት ተጠናቋል።ደደቢት ባሳለፍነው ሳምንት በድሬዳዋ ከተሸነፈው ቡድን...
ባህርዳር ከተማ ና መቐለ 70 እንደርታ ያገናኘው የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ በባህርዳር ከተማ ኣሸናፊነት ተጠናቋል።ባለሜዳዎቹ ባህርዳሮች ባሳለፍነው ሳምንት ሃዋሳ ላይ እንድ ነጥብ ይዞ ከመጣው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident