በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት 5 ጨዋታዎች በአ/አ እና በክልል ዛሬ(እሁድ) ተደርገዋል። በአ/አ ስታዲየም በተካሄደ 1 ጨዋታ መከላከያ ከ ፋሲል ከተማ ተጫውተው በእንግዳው...
የኢትዮጵያ ኘሪሜየ ሊግ 10 ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ድሬዳዋ ከተማን በሜዳው ያስተናገደው መቐለ ከተማ በመጀመሪያ አጋማሽ ባስተቆጠሯቸው 2ግቦች ማሸነፍ ችለዋል፡፡ ልክ 9:00 ሲል...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት 1ጨዋታ ዛሬ(ቅዳሜ) ተደርጓል። በአ/አ ስታዲየም በተካሄደው በዚህ ጨዋታ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ከ አዳማ ከተማ ተጫውተው በእንግዳው ቡድን 3-2 አሸናፊነት ተጠናቋል።...
በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት 8 ጨዋታዎች ዛሬ በተደረገ 1 ጨዋታ ጅማሬአቸውን አድርገዋል። አ/አ ላይ በተደረገው በዚህ ጨዋታ 11፡00 ሲል ቅ/ጊዮርጊስ ጅማ...
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ ለገጣፎ ከተማን ያስተናገደው ሽረ እንዳስላሴ 1-1 በሆነ ውጤት ነጥብ ተጋርተው ወጠዋል በሽረ በኩል 4-5-1 አሰላለፍ ሲኖራቸው እንግዳዎቹ...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት 1ጨዋታ አ/አ ላይ ሲደረግ ደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና ተገናኝተው ደደቢት ጌታነህ ከበደ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ አሸንፎ መውጣት ችሏል።...
በኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሐዋሳ ከተማ በሜዳው መቐለ ከተማ አስተናግዶ 0ለ0 በሆነ ውጤት ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ በሁለቱም ክለቦች ደጋፊ ያማረ ዝማሬ ነበር ጨዋታው የተጀመረው፡፡...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት 1ጨዋታ አ/አ ላይ ሲደረግ ቅ/ጊዮርጊስ እና መከላከያ ተገናኝተው ጨዋታቸውን ያለግብ 0-0 በሆነ ውጤት አጠናቀዋል። በመጀመሪያው አጋማሽ መከላከያ ወደኋላ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident