ሪፖርት

222 መጣጥፎች
መቐለ ከተማሪፖርትሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መቐለ ከተማ ሲዳማ ቡናን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት 1 ጨዋታ ዛሬ መቐለ ላይ ተከናውኖ መቐለ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በግዙፉ መቐለ ስታድየም ተገናኝተው ባለሜዳዎቹ የጨዋታው መገባደጃ...

ሪፖርትአዳማ ከተማወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወልዋሎን በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል።

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 13ኛ ሳምንት አንድ ጨዋታ አዳማ ላይ አዳማ ከተማን ከ ወልዋሎ.አ.ዩ አገናኝቶ በባለሜዳዎቹ አዳማ ከተማዎች 3-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ከጨዋታው ጅማሬ በፊት...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትአርባምንጭ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት  |በደቡብ ደርቢ ሐዋሳ ከተማ  ከአርባ ምንጭ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል፡፡

በኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ 13ተኛ ሳምንት ጨዋታ ሐዋሳ ከተማን ከአርባ ምንጭ   አገናኝቶ 1ለ1 ነጥብ ተጋርተዋል፡፡             ባለ ሜዳዎቹ...

ሪፖርትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

​ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከሜዳው ውጪ የመጀመሪያ ድሉን ድሬ ላይ አስመዝግቧል፡፡

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ድል እርቆት የቆየው ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 2-0 አሸነፈ፡፡  ይህንንም ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና ከሜዳው ውጪ ያስመዘገበው የመጀመሪያው ነጥብ...

ሪፖርትኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሽንፈት አስተናገደ።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ ወደ ሶዶ ያቀናው ቅዱስ ጊዮርጊስ በወላይታ ድቻ 2-1 በመረታቱ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሽንፈት አስተናገዶ ለመመለስ ተገዷል። ይህ...

ሪፖርትሲዳማ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና በሜዳው ደረጃውን ያሻሻለበት ወሳኝ 3ነጥብ አሳክቷል

​በ 12ኛ ሳምንት የ ኢትዮጽያ ፕሪሜየር ሊግ ሲዳማ ቡና ፋሲል ከተማን አስተናግዶ  በመጀመሪያ አጋማሽ ባስቆጠራቸው 3 ጎሎች  ማሸነፍ ችለዋል።  በ4-3-3 አሰላለፍ  ቅርፅ ሁለቱም...

ሪፖርትወልዲያየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ወልዲያ ከተማን በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል 

በዮናስ ምስጋናው በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ በሜዳው እና በደጋፊው ፊት ወልድያ ከተማን ያስተናገደው ጅማ አባጅፋር በኦኮኪ አፎላቢ 64ደቂቃ የፍፁም ቅጣት ምት...

ሪፖርትአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | የውጤት ቀውስ ውስጥ እሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ጣፋጭ 3ነጥብ አሳክቷል 

በውጤት ቀውስ ውስጥ ሚገኝው አርባምንጭ ከተማ በአዲስ አሰልጣኙ እዮብ ማለ እየተመራ ከብዙ ሽንፈት በሃላ በሜዳው አዳማ ከተማን አስተናግዶ ፀጋዬ አበራ ባገባት ብቸኛ ግብ...