ዛሬ ሁለት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎችን ያስተናገደው ትግራይ ዋንጫ ለፍፃሜ ያለፋትን ሁለት ክለቦች ኣሳውቋል።የሁለቱም ጨዋታ ሪፖርት በዚህ መልክ ኣዘጋጅተነዋል። ሽረ እንዳስላሴ 0(3)-0(4) ድሬዳዋ ከተማ...
ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርሲቲ 1-0 ሽረ እንዳስላሴ 8:15 ላይ የጀመረው የሁለቱም ቡድኖች ጨዋታ ደጋፊን ቁጭ ብድግ ሚያደርግ ጨዋታ ሳይታይበት በወልዋሎ 1ለ0 ኣሸናፊነት ተጠናቋል።ደደቢትን ከገጠመው ቡድን...
የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ፍፃሜውን ሲያገኝ አዲስ አዳጊው ጅማ አባጅፋር የውድድሩ አሸናፊ መሆን ችሏል። አ/አ ስታዲየም ላይ ቅ/ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን...
የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ፍፃሜውን ሲያገኝ አዲስ አዳጊው ጅማ አባጅፋር የውድድሩ አሸናፊ መሆን ችሏል። አ/አ ስታዲየም ላይ ቅ/ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን...
በጨዋታው ጅማ አባጅፋር ወላይታ ድቻ ጨዋታ የተጠቀመውን ሙሉ ለሙሉ በ4-4-2 አሰላለፍ በጉዳት የራቀውን አሮን ከሞሀን በሔኖክ ኢሳያስ በመለወጥ የተጠቀመ ሲሆን በጨዋታውም በይሁንና አሚን...
በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 29 ሳምንት ጨዋታ የወራጅ ቀጠና ላይ ያለው ወላይታ ድቻ ዋንጫ ለማንሳት ከሚፎካከረው ጅማ አባጅፋር ጋር ነጥብ ተጋርቷል። መጀመሪያው የጨዋታ ክፍለ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት በክልል ከተሞች ስታዲየሞች ቀጥለው ተካሂደዋል። ጎንደር ፋሲለደስ ስታዲየም ላይ በተደረገ ጨዋታም ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ...
በ 29ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቐለ ላይ የተካሄደው የመቐለ ና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታ በባለ ሜዳዎቹ መቐለ አሸናፊነት ተጠናቋል። መቐለዎች ሲዳማን ከገጠመው ቡድን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident