ሪፖርት

222 መጣጥፎች
መከላከያሪፖርትወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ወልዋሎ አዲግራት በሪችሞንድ ኦዶንግ ብቸኛ ግብ አሸነፈ

በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ወልዋሎ ና መከላከያን ያገናኘው ጨዋታ በባለ ሜዳዎቹ ወልዋሎዎች እሸናፊነት ተጠናቋል።ወልዋሎዎች ባሳለፍነው ሳምንት ደቡብ ፖሊስን ካሸነፈው...

ሪፖርትወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ከተከታታይ ሽንፈቶች በኃላ ወደ እሸናፊነት ተመልሷል

በ18ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪይምየር ትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም ላይ የተካሄደው የወልዋሎና የኢትዮጵያ ቡና ጨወታ በእንግዶቹ ኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል።ቡናማዎቹን ከ5 ተከታታይ ሽንፈት በኃላ 3...

መቐለ ከተማሪፖርትወልዋሎ

ሪፖርት | ትግራይ ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

በ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በግምት ከ60 ሺህ በላይ ደጋፊ የታደመበት ትግራይ ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መሪዎቹ መቐለ 70 እንደርታ ደደቢት...

መቐለ ከተማሪፖርትሲዳማ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቐለ 70 እንደርታ ከእራት ጨዋታዎች በኃላ ወደ እሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል

በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታን የሲዳማ ቡና ጨዋታ በባለሜዳዎቹ መቐለ 70 እንደርታ 3ለ1 እሸናፊነት ተጠናቋል። በመቐለዎች ፈጣን የማጥቃት እንቅስቃሴ የተጀመረው የመጀመርያው...

ሪፖርትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ9ኛው ሳምንት የተካሄደው የወልዋሎ ዓዲግራት ዩንቨርሲቲና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለምንም ግብ በኣቻ ውጤት ተጠናቋል።

  በትግራይ ስታድየም የተካሄደው የሰሜን ደርቢ በሁለቱም ቡድኖች ተመጣጣኝ ፋክክር የታየበት ሲሆን ወልዋሎዎች ጅማ ኣባጅፋርን ከገጠመው ቡድን ኣስራት መገርሳን በኣማኑኤል ጎበና ሲቀይሩ እጼዎቹ...

ሪፖርትአፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር በደርሶ መልስ ተሸንፎ ወደ ምድብ ድልድሉ መግባት ሳይችል ቀርቷል።

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የሚልስ ጨዋታ የግብፁን አልአህሊን በአ/አ ስታዲየም ያስተናገደው ጅማ አባጅፋር 1-0 በሆነ ውጤት ቢያሸንፍም በደርሶ መልስ ውጤት 2-1 ተሸንፎ...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | በደጋፊዎች ረብሻ ያልተደረገው ጨዋታ ዛሬ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር ትላንት አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ እንዲካሄድ ፕሮግራም ተይዞለት የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ 0-0...

ሪፖርትወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲና ድሬዳዋ ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል

በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም የተካሄደው የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።ሁለቱም ቡድኖች በእምስተኛው ሳምንት ተጋጣሚያቸውን ድል አድርገው በጥሩ...