ከዚህ በፊት አስናቀ ሞገስን፣ ምንተስኖት አሎና ሃብታሙ ገዛኸኝን ያስፈረመው መከላከያ አሁን ደግሞ የቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የመብራት ኃይልና የሐዋሳን አማካይ ፍቅረየሱስ ተክለብርሀንን...
ዘላለም ሽፈራውን በአሰልጣኝነት የቀጠሩት መከላከያ ሃብታሙ ገዛሀኝን ከሲዳማ ቡና አስፈርመዋል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ሲዳማ ቡና ለዋንጫ ባደረገው ሩጫ ላይ 11 ግቦችን በማስቆጠር...
በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ወልዋሎ ና መከላከያን ያገናኘው ጨዋታ በባለ ሜዳዎቹ ወልዋሎዎች እሸናፊነት ተጠናቋል።ወልዋሎዎች ባሳለፍነው ሳምንት ደቡብ ፖሊስን ካሸነፈው...
በ7ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እሁድ ታህሳስ 14 በእዲስ እበባ ስታድየም እንዲካሄድ መርሃ ግብር የተያዘለት የመከላከያና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ለሰኞ ታህሳስ 15 ተዘዋውሯል።የፊታችን...
የካፍ ኮንፌዴሬሽን ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ዕሮብ ህዳር 26 ቀን 2011 AGG (1-5) FT መከላከያ 1-3 ሬንጀርስ 2′ ምንይሉ...
በይስሀቅ በላይ ሀትሪክ፡- በናይጄሪያው ሬንጅረስ 2ለ0 በሆነው ውጤት ከተሸነፋችሁ በኋላ ኒጀርያዊ ዳኛ ስትወቅስና ስታማረር ነበር፤ ይህ ድርጊትህ ምክንያት ለመደርደርና ሽንፈትህን ላለማመን ያደረከው ያህል...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ እና በኢትዮጵያ ዋንጫ(ጥሎማለፍ) አሸናፊ መካከል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከመጀመሩ አንድ ሳምንት በፊት የሚደረገው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ዛሬ ተደርጎ...
የ2010 የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ ማክሰኞ ጥቅምት 13 ቀን 2011 FT ጅማ አባጅፋር (2)1-1(4) መከላከያ 23' ኤሊያስ ማሞ | 58'...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident