ትግራይ ዋንጫ የምድብ ድልድል በዛሬው እለት ታውቋል ከመስከረም 26-ጥቅምት4 ምድብ ሀ ወልዋሎ ዓ.ዩኒቨርሲቲ ደደቢት ሽረ እንዳስላሴ ምድብ ለ መቐለ ከተማ ድሬዳዋ ከተማ ኣክሱም...
ስድስት ክለቦች በሁለት ምድብ ተከፍለው በሚወዳደሩበት ትግራይ ዋንጫ የክልሉ ክለቦች የሆኑት መቐለ ከተማ፣ወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርሲቲ፣ሽረ እንዳስላሴ፣ደደቢት፣ ኣክሱም ከተማ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማን በተጋባዥነት ያስተናግዳል። ትላንት...
_________________________________ ባለፋት ዓመታት በተለያዩ ምክንያቶች ያልተካሄደው ትግራይ ዋንጫ በያዝነው ዓመት በትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና ሽቶ ሚድያ እና ኣድቨርታይዝመንት ኣዘጋጅነት ከመስከረም 18-26 እንደሚካሄድ...
ዛሬ በደስታ ኢንተርናሽናል ሆቴል በተካሄደው ጋዜጣዉ መግለጫ መቐለ ከተማ እና ገ/መድህን ሃይለ የሁለት ዓመት ውል ተፈራርመዋል።ከጅማ ጋር የኢትዮጵያ ፕሪመርሊግ ዋንጫን ያነሳው ገ/መድህን ወጣት...
ጅማ ኣባጅፋር ዋንጫ እንዲያነሳ ከፍተኛ ኣስተዋፅኦ ካረጉት ተጨዋቾች ኣንዱ የሆነው የመሃል አማካይ ኣሚን ነስሩ የመቐለ ከተማ ሰባተኛ ፈራሚ መሆን ችሏል።ወላይታ ድቻን ለመቀላቀል ተቃርቦ...
በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ ሁለተኛው ዙር ላይ መቐለን የተቀላቀለው ጋቶች ወደ ግብፅ ሊግ ኣዲስ ያደገውን ኤልዱናን በሁለት ዓመት ውል ተቀላቅሏል።ለመቐለ 11 ጨዋታዎችን መጫወት የቻለው...
በ 2010 የኢትዮጵያ ፕሪመርሊግ ድንቅ ኣቋም ያሳዩት መቐለ ከተማዎች ቡድኑን በፋይናንስ ለማጠናከር የሚያግዘው የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ከራያ ቢራ ጋር ተፈራርሟል።ውሉ ለሦስት ዓመታት የሚቆይ...
በ 29ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቐለ ላይ የተካሄደው የመቐለ ና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታ በባለ ሜዳዎቹ መቐለ አሸናፊነት ተጠናቋል። መቐለዎች ሲዳማን ከገጠመው ቡድን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident