የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ትናንት (ቅዳሜ) አንድ ጨዋታ የተደረገ ሲሆን ዛሬ (እሁድ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል።...
ከወትሮው በተለየ በዘንድሮው አመት በሁሉም ክለቦች ማንኛውም ውጤቶች በፀጋ የመቀበል አዝማሚያ እየተስተዋለ ይገኛል በዚህም ምክንያት የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን የሀዋሳ ከነማ ደጋፊዎች ማህበር በስፖርታዊ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ላይ የደረሰ ሲሆን በዚህ ዙርም በውድድር አመቱ ወጣ ገባ የሚል አቋም እያሳየ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ሀዋሳ...
ጨዋታ : ሀዋሳ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ የጨዋታ ቀን: ረቡዕ ታህሳስ 29/2012 የጨዋታ ሰዐት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ፌደ አርቢትር ቢንያም ወርቅአገኘው ቦታ: ሀዋሳ ኢ/ስታድዮም...
ትግራይ ስታድየም ላይ ተካሂዶ ያለ ምንም ግብ አቻ ከተጠናቀቀው የወልዋሎ እና የሀዋሳ ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሰጡት አስተያየት፦ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ (ወልዋሎ)...
ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የወልዋሎ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ያለ ምንም ግብ አቻ ተጠናቋል። ወልዋሎዎች ከ5ተኛው ሳምንት የደርቢ ጨዋታ አይናለም ሃይሉን በዳዊት ወርቁ፣ካርሎስ...
ወልዋሎ ከ ሀዋሳ ከተማ የጨዋታ ቀን: ቅዳሜ ታህሳስ 25/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ቦታ: ትግራይ ስታድየም ባሳለፍነው ሳምንት ደርቢ ጨዋታዎችን አካሂደው ሽንፈት...
በ5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የተጠበቀው እና ሀዋሳ ላይ የተካሄደው የወንድማማቾች ደርቢ በሲዳማ ቡና 3-1 አሸናፊነት ሊጠናቀቅ ችሏል። ብዙም ማራኪ እንቅስቃሴ ባልታየበት የመጀመሪያው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident