አዲሴ ካሳ ከሀዋሳ ከተማ ጋር ሊለያይ የሚችል ሌላኛው የሊጉ አሰልጣኛ ሊሆን ይችላል። ሀዋሳ ከተማ ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ከተለያየ በኋላ ከ2011 ጀምሮ...
👉👉 ወሳኝ ነበር ምክንያቱም ባሳለፍነው ጨዋታ ከሽንፈት ነው የመጣነው ዛሬ ግድ ማሸነፍ ነበረብን አሸንፈናል (ጎይትኦም ሀይሌ የመቐለ 70 እንደርታ ምክትል አሰልጣኝ) 👉👉 ተጨዋቻችን...
መቐለ 70 እንደርታ በ14ኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጅማሮ ጨዋታ ሀይቆችን በሰፊ የግብ ልዩነት 5-1 በመርታት ወደ አሸናፊነት መንገድ ተመልሷል። አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ...
👉👉እኛ ውድድር ወደ ምንወዳደርበትን መንገድ ካልገባን ማንም መጥቶ ከከማል አካዳሚ ታዳጊዎች ፈልገናል እና እንውሰድ ብሎ የሚል የለም 👉👉ይህን መፅሀፍ አሳትሜ ለወጣቶች ግንዛቤ ለመፍጠር...
14ኛው ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ በሳምንቱ መጨረሻ ቅዳሜ እና እሁድ እንዲሁም ሰኞ በሚደረጉ 8 ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል።መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ሀዋሳ...
የ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬም ሲቀጥል ሀዋ ሳላይ ሀዋሳ ከተማን አስተናግዶ 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተውናል። የኋላ መስመራችንን...
13ኛ ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ትላንት ጅማሮውን አድርጎ ዛሬም ሲቀጥል ጅማ አባጅፋርን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ በብሩክ በየነ ብቸኛ ግብ 1-0 ማሸነፍ ችሏል።...
የአስራ ሁለተኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር በዚህ ሳምንትም ሲካሄዱ ለተመልካች አዝናኝ በሆነ መልኩ ብዙ ጎሎች የተቆጠሩበት ሳምንት ሆኖ አልፏል ፡፡ ሊጉ ከረጅም ቆይታ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident