ኢትዮጵያዊያን ዳኞች በ2018 የካፍ ሻምፒዮንስ ሊግና የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚካሄዱ ጨዋታዎችን በዳኝነት ይመራሉ ። የውድድሮቹ አዘጋጅ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ካፍ ለውድድሮቹ ኢትዮጵያዊያን ዳኞችን...
ኢትዮጵያ ቡናና ፋሲል ከተማ በበርካታ ደጋፊዎቻቸው ታጅበው ያደረጉት ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና 3ለ2 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ሳሙኤል ሳኑሚ፣ ኤልያስ ማሞና አቡበከር ናስር ለቡና ኤርሚያስ ሃይሉና...
“አሁን ያለው እግር ኳስ ጦር ያማዝዛል ብዬ አላምንም” ከውድድር ንግስናው ወደ አመራርነቱ ከመጣ ከ1 አመት በላይ ሆኖታል፡ ፡ እነኚያ በመላው አለም የአትሌቲክስ ትራኮች...
ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ በነገው የጥር 29/2010 እትሟም የሚወዷቸውን የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ስፖርት ዘገባዎችን ለእናንተ...
“ለሰባት ወር ፈታኝና መራራ የጎዳና ህይወትን መርቻለሁ ሰባት ጊዜም ወድቄያለሁ በስምንተኛው ግን እነሳለሁ” ጌታሁን መንግስቱ (የቀድሞ የኢት. ብ/ቡድን ተጨዋች) ለዛሬው ማንነቱ በር ስለከፈተለት ...
ሳምንታዊዋ እንደዚሁም ተወዳጇ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ጥር 22/2010 ዓ.ም በማለዳው ከእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡ ለመሆኑ...
በመሸሻ ወልዴ የኢትዮጵያ እግር ኳስን በክለብ ደረጃ ከወጣትነት ዕድሜውና ከወጣት ቡድን ተጨዋችነት ዘመኑ አንስቶ ለ18 ዓመታት ተጫውቶ አሳልፏል፤ በተጫወተባቸው የተለያዩ ክለቦች ውስጥም በመሀል...
ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ አንጋፋውን አሰልጣኝ ብርሀኔ ገ/እግዚአብሔርን አሰናበት በ2009 ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወድድርን የበላይ በመሆን በ2010 ዓ.ም ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲን ወደ ኘሪሜየር ሊጉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident