ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

373 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሀትሪክ ኤዲቶርያል

ቁጭት የወለደው የሸዋረጋ ደስታ “የባንክ እግር ክለብ ማሰልጠኛ ፕሮጀክት” እውቅና አገኘ

“ለአገር ስፖርት ትልቅ ውለታን የዋለው የባንክ እግር ኳስ ክለብ በመፍረሱ ስሙ የሚነሳበትንና የሚታወስበትን ሐውልት በአቅሜ ለማቆም እየጣርኩ ነው” ሸዋረጋ ደስታ (የቀድሞ የባንኮች ተጨዋች)...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማለዳም ከእጅዎ ትገባለች፤ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“የሚያኮራ ደጋፊ ባለቤት የሆነውን ኢት.ቡናን ማሰልጠን በመቻሌ ኩራት ይሰማኛል” አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜዝ ዳሮሳ (ኢት.ቡና)

በተሾመ ፋንታሁን ፈረንሣዊው አሰልጣኝ ዲዲዮ ጎሜዝ ዳ ሮሳ የቡናዎቹ አሰልጣኝ ከሆኑ ሁለተኛ አመታቸውን አስቆጥረዋል፡ ፡ በሁለት አመት የቡና ቆይታቸው የነገውን ኢትዮጵያ ቡናን ለመገንባት...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ከእጅዎ ልትደርስ ስራዋን አጠናቃለች፤

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ከእጅዎ ልትደርስ ስራዋን አጠናቃለች፤ ለመሆኑ ሀትሪክ...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

THE BIG INTERVIEW :ASRAT HAILE “ስዩም በሙያው አገሩን ጠቅሞ ቤቱን ግን ባዶ አድርጎ ያረፈ ሰው ነው” አሰልጣኝ አስራት ኃይሌ

በይስሐቅ በላይ የወትሮው ፈገግታው ከፊቱ እንደጉም በኖ ጠፍቷል፤ከመጫወት ብዙ ከመናገር ይልቅ መሬት መሬት እያየ መተከዝንም ከመረጠ ቀናቶች ተቆጥሯል፤ ከ50 አመት በላይ ያስቆጠረ ጓደኝነት...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሀትሪክ ኤዲቶርያል

ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ባለቀለማማዋና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገር ማክሰኞ ጠዋትም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር ውስጥ ዘገባዎችን እና የባህር ማዶ መረጃዎችን ይዛ ከእጅዎ ትደርሳለች

ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ባለቀለማማዋና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገር ማክሰኞ ጠዋትም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር ውስጥ ዘገባዎችን...

The BiG InterviewUncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

THE BIG INTERVIEW WITH SHEMELES BEKELE ||በግብፅ ደምቆ እያበራ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው ኮከብ ሽመልስ በቀለ

The Midfield Maestro በይስሐቅ በላይበግብፅ የሚገኝ Kinfut ድረ ገፅ በግብፅ ሊግ ከሚጫወቱ ግን ደግሞ ወደ አውሮፓ ተዛውረው የመጫወት ትልቅ አቅም ካላቸውምርጥ 10 ተጨዋቾቹ...

The BiG InterviewUncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ

“ከ2019ኙ የዓለም የሴቶች ዋንጫ በኋላ ዳኝነት [በቃኝ]” “ዳኝነት በውጪ ያጓጓል፤ በሀገር ውስጥ ግን ያደክማል” ኢንተርናሽናል አልቢተር ሊዲያ ታፈሰ

በይስሐቅ በላይ ብዙዎች The African Gold “የአፍሪካ ወርቅ” እያሉ ይጠሯታል፤ አንዳንዶች ደግሞ የአፍሪካ የዳኞች ንግስት እያሉም ያሞካሿታል፡ ፡ በእርግጥ እነዚህ ስያሜዎች ሁሉ ከጅማ...