የመጀመሪያዋ ባለቀለምና ተወዳጇ ሀትሪክ ሳምንታዊ የስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው አዳዲስና ትኩስ ዘገባዎችን አካታ ነገ ማለዳ እጅዎ ትገባለች ይጠብቃት ። ሎዛ አበራ በቀጥታ በስልክ በተለይ...
በይስሀቅ በላይ በያዝነው የውድድር ዘመን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው የሰበታ ከተማ እግር ኳስ ቡድን የዲያጆ አካል ከሆነው የሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካ ጋር...
በይስሐቅ በላይ “ያለሁበት ሁኔታ እጅግ የሚያሳዝን ነው፤ሌሎች መከራዎችንና ፈተናዎችን ይሁን ለበጎ ነው ብዬ ተቀብያለሁ፤ አሁን ግን በቂ ህክምና ካላገኘህ የአይንህን ብርሃን ታጣለህ ማየት...
THE BIG INTERVIEW WITH ENDALE DEBALEKE “ታገሱን … ለኢትዮጲያ ቡና ብቻ ሳይሆን ለሃገር የሚጠቅም አጨዋወት ይዘን መጥተናል” “በኢትዮጵያ ቡናና ቅዱስ ጊዮርጊስ የደርቢ...
ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ ተወዳጇ ጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት ነገም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ከተፍ ትላለች። ሀትሪክ በሀገር ውስጥ መረጃዋ...
THE BIG INTERVIEW WITH TADELE MENGESHA “ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የምናደርገው ጨዋታ በዋዛ የምንላቀቅበት አይደለም” “ቡድናችን የያዛቸው ሲኒየር ተጨዋቾችን ጥቅም የምናየው ክልል ስንወጣ ነው...
ሀትሪክ ስፖርት በገበያ ላይ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ለእናንተ ይዛ ነገ ጠዋት ከተፍ ትላለች። ሀትሪክ በሀገር ውስጥ...
በይስሐቅ በላይ ሌላው ልብ የሚሰብር አሳዛኝ ዜና፤ በኢትዮጵያ እግር ኳስ በተጨዋችነትና በአሰልጣኝነት ደማቅ አሻራውን ያሳረፈውና ታላቅ ውለታን ከዋሉ አሰልጣኞች አንዱ የሆነው ወንድማገኝ ከበደ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident