በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ያሉት ሀዋሳ ከተማዎች አምስተኛ ተጫዋች ወደ ቡድናቸው መቀላቀላቸው ተረጋግጧል ። በውድድር አመቱ በሲዳማ ቡና 17 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ...
👉እስካሁን ፌዴሬሽን ያወቀው ዝውውር የአራት ክለቦችን ነው። ሀምሌ 1 በይፋ በተከፈተው የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ባለፉት ስድስት ቀናት ብቻ ህጋዊ ዝውውር ያደረጉት ተጨዋቾች ከ20...
በ2013 የዉድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ከተመለሱ በኋላ በዘንድሮዉ የዉድድር አመት በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ 40 ነጥቦችን በመሰብሰብ 7ኛ ደረጃን...
መከላከያ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል !! ከቀጣዩ የዉድድር አመት አንስቶ መጠሪያዉን ወደ ቀደመ ስሙ መቻል የሚቀይረዉ መከላከያ ከሰአታት በፊት የሶስት ተጫዋቾችን ዝዉዉር ማጠናቀቁ ተረጋግጧል።...
በተጠናቀቀው የዉድድር አመት አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ መሰናበቱን ተከትሎ ምክትል አሰልጣኝ የነበረዉ ይታገሱ እንዳለ ክለቡን በጊዜያዊነት በአሰልጣኝነት እየመራ የመጨረሻዎቹ የሊጉ ጨዋታዎች ላይ ነጥቦችን...
ከአሰልጣኛቸዉ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር ከተለየዩ በኋላ አዲሱን አሰልጣኛቸዉን በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርጉ የሚጠበቁት መከላከያዎች በዛሬዉ ዕለት ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት ሁለት ተጨዋቾችን አስፈርመዋል። የመጀመሪያ...
የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊሶች በቀጣዩም አመት በዉጤታማነት ጎዳና ላይ ለመቀጠል ይረዳቸዉ ዘንድ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ ይገኛሉ። ከቀናት በፊት የግራ መስመር...
ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመን ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ የሾሙት ሲዳማ ቡናዎች አሁን ደግሞ በይፋ ወደ ዝውውር ገበያዉ በመግባት ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። የመጀመሪያዉ ፈራሚ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident