የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፈረሰኞቹ ሁለት ተጫዋችን አስፈረመ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ተጫዋቾች ሲያስፈርም ሁለት ተጨማሪ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል። ቅዱስ ጊዮርጊስ አማካዩ የቀድሞውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በያዝነው አመት በወልዋሎ ያሳለፈውን አማካዩ...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ንግድ ባንክ የአራት ተጫዋቾችን ውል አድሷል

በሴቶች የሴካፋ ዞን ቻምፒየንስ ሊግ ተወዳዳሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአራት ተጫዋቾችን ኮንትራት አራዘመ። የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን ለዘጠኝ ያህል ጊዜ በማንሳት ተወዳዳሪ ያልተገኘለት...

ወልዋሎዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

“የእነርሱ ፍላጎት በጣም ከፍተኛ ነበር” አሰልጣኝ ግርማ ታደሠ

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እና አሰልጣኝ ግርማ ታደሠ ውል ለማደስ ተስማሙ። ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲን የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ማድረግ የቻሉት እና አመቱን በብዙ ውጣ...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ከነአን ማርክነህ የኩዌቱን ክለብ በይፋ ተቀላቀለ

ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ከነአን ማርክነህ ወደ ኩዌት አምርቷል። ከወራቶች በፊት በዘገባዬ ኢትዮጵያዊው ሁለገብ ተጫዋች ከነአን ማርክነህ ወደ ኩዌት ሊያመራ መሆኑን ነግሬያችሁ የነበረ ሲሆን በይፋም...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አብነት ደምሴ ሀዋሳ ከተማን የልቀቁኝ ጥያቄ አቀረበ

በሊጉ ከፍተኛ ተከፋይ የልቀቁኝ ደብዳቤን ማስገባቱ ታውቋል። ከወላይታ ከተገኘ በኋላ በኦሜድላ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና በመጫወት ከብዙሀኑ የእግር ኳስ ቤተሰብ ጋር...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና አማካይ ለስኮትላንዱ ክለብ ፈረመ

በጉዳት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የተለያየው ተጫዋች ወደ አዲስ ክለብ አመራ። ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጥቶ የኢትዮጵያ ቡናን መለያ በመልበስ በክለቡ ጥሩ ጊዜን ማሳለፍ የቻለው...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ከሦስት ክለቦች ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሱት አሰልጣኝ ቡናማዎቹን ሊረከቡ ነው

የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ከሦስት የተለያዩ ክለቦች ጋር ያነሱት አንጋፋው አሠልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ ኢትዮጲያ ቡናን ለመረከብ በቃል ደረጃ ከስምምነት ደርሰዋል። ከኢትዮጲያ መድን ጋር...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ጋቶች ፓኖም አዲስ ክለብ ተቀላቀለ

ግዙፉ አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ ኩዌቱ ክለብ አምርቷል። በኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች ውድድር ላይ ጋምቤላን ወክሎ በ2003 የውድድር ዘመን ዝዋይ ባቱ ላይ ባሳየው ድንቅ...