የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን እንደቀጠለ ነው

ሀላባ ከተማ የአማካዩን ውል አራዘመ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ሀላባ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን እና የነባር ተጫዋቾችን ፊርማ ማግኘቱን የቀጠለ ሲሆን የቀድሞው የዲላ ከተማ...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ በርካታ ዝውውሮችን ፈፅሟል

ሀዋሳ ከተማ አንድ ተጫዋች አስፈርሞ የአራት ነባሮችን ውል አደሰ በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመራው ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ዝውውሮችን መፈፀም የቻለ ሲሆን የቀድሞው የጅማ...

ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዝሟል

ሁለገቡ ተጫዋች በሀላባ ከተማ ውሉን አድሷል። ሀላባ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሲያድግ እጅግ ከፍ ያለ አበርክቶን ለክለቡ ማድረግ የቻለው እና ከሀዋሳ ከተማ ወጣት...

ሀላባ ከነማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ፍሬው ሰለሞን (ጣቁሩ) ለሀላባ ከተማ ፈረመ

ፍሬው ሰለሞን (ጣቁሩ) ለቀድሞው ክለቡ ፈረመ በይበልጥ በሀላባ ከተማ መለያ ከአመታት በፊት ባሳየው አቋም በበርካታ ክለቦች ዐይን ውስጥ ገብቶ ለሙገር ሲሚንቶ ፣ መቻል...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋችን ውል ደግሞ አራዝሟል። በካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያን የሚወክለው...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሔኖክ አርፊጮ እና እንዳለ አባይነህ ውላቸውን አራዝመዋል።

ሀድያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን ከቀጠረ በኋላ በዝውውሩ እየተሳፈ የሚገኘው እና ጎን ለጎን የነባር ተጫዋቾችን ውል እያራዘመ የሚገኘው ሀድያ...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ባህርዳር ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል አራዘመ

ባህርዳር ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል የአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛውን ውል በዛሬው ዕለት ያራዘመው ባህርዳር ከተማ አመሻሹን ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በመቐለ 70 እንደርታ በተከታታይ አመታት...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ንግድ ባንክ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ግብ ጠባቂ እና አጥቂ አስፈርመዋል በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የማመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የቀድሞውን የንብ እና ገላን ከተማ እንዲሁም በመቐለ 70...