ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስ

32 መጣጥፎች
IAAF DOHA 2019ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

በ2 ሰከንዶች ሪከርድ ባለመስበሩ ከ1.5 ሚሊዮን ብር በላይ አምልጦታል

በይስሐቅ በላይ 2 ሰከንድ ምን ያህል ዋጋ አላት ወይም ምን ያሳጣል?ብለን ብንጠይቅዎና መልሰንም 50 ሺህ ዩሮ ወይም 1 ሚሊዮን 609.270 የኢትዮጵያ ብር ብንልዎ...

ottawa marathonሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

ሀትሪክ ለሶስተኛ ጊዜ የተጋበዘችበት የካናዳዊያን ታላቁ የማራቶን ውድድር የፊታችን እሁድ ይካሄዳል አበራ ኩማና ትርፌ ፀጋዬ ለአሸናፊነት ታጭተዋል

በይስሀቅ በላይ ከካናዳ ኦቷዋ   ኤሌኖር ቶማስ የኦታዋን ማራቶን የአሸናፊነትን ክር በመበጠስ ያሸነፈች የመጀመሪያዋ ሴት አትሌት ናት፡፡ ይህቺ አትሌት ከቀረቡት ሶስት እንስት አትሌቶችና...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

“እናንተ ባትመርጡኝ እንኳን አካባቢው ከዳስ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ እስኪወጣ አምባሳደራችሁ ሆኜ እሰራለሁ፡፡” አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ስላሴ

‹‹ገንዘብህን ብቻ ልከህ ትምህርት ቤቱን ማሰራት እንደምትችል ብናውቅም መምጣትህ ብቻ ለዋግ ህዝብ ዜና ነው፡፡›› የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች፡፡ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ስላሴ ሰቆጣ...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ የአንድ ትምህርት ቤትን ሙሉ ወጪ ችሎ ሊገነባ ነው

አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ በዋግ ህምራ ዞን ፃግብጂ ወረዳ በዳስ አገልግሎት እየሰጠ ያለውን የገልኩ ትምህርት ቤት ሙሉ ወጪውን ችሎ ለመገንባት ቃል ገብቷል፡፡ በዚሁ መሰረት...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

ዛሬ ማለዳ በተካሄደው የዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ በመግባት አሸነፉ። በውድድሩ አትሌት ጌታነህ ሞላ 2 ሠዓት ከ3 ደቂቃ ከ34 ሴኮንድ በመግባት...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስዜናዎች

“ወደ አገሬ የምመለሰው የኢትዮጵያዊያንን የፍቅር ዕዳ ተሸክሜ ነው”ኤርትራዊው አትሌት ዘረሰናይ ታደሰ

በይስሐቅ በላይ The BIG INTERVIEW : Zersenay Tadese ሀትሪክ፡- በቅድሚያ ለጉዞ እየተጣደፉክ ባለህበት ሰዓት ጋዜጣችንንም አንባቢያንንም አክብረህ ለቃለ-ምልልሱ ስለተባበርከኝ በጣም አመሰግናለሁ…? ዘረሠናይ፡-…እኔም… በጣም...

ሀትሪክ ስፖርት አትሌቲክስሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማለዳም ከእጅዎ ትገባለች፤ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ...