በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድንቅ ብቃቱን በማሳየት በስፖርት አፍቃሪው ዘንድ እውቅናን ያተረፈው በረከት አዲሱ ከአንድ ዓመት ክለብ አልባ ቆይታ በኃላ በአዲሱ የአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ...
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በምድብ ሀ እሚወዳደረው እክሱም ከተማ ከዋና አሰልጣኙ ሲሳይ አብርሃም ጋር በስምምነት መለያየታቸውን ተከትሎ ማን ይረከባል እሚለው ጥያቄ በዛሬው ቀን ምላሽ...
በ15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ(ሰኞ) ሲካሄድ በአ/አ ደርቢ ደደቢት ከ መከላከያ ተጫውተው የሊጉ መሪ ደደቢት በመጀመሪያዎቹ እና በመጨረሻዎቹ 10ደቂቃዎች ባስቆጠራቸው...
ካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ እሁድ የካቲት 04 ቀን 2010 10:00 ዚማሞቶ ?-? ወላይታ ድቻ አሰላለፍ ...
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በምድብ ሀ እሚወዳደረው እክሱም ከተማ ከዋና አሰልጣኙ ሲሳይ አብርሃም ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። አክሱም ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር ለመለያት እንደ ምክኒያት የተጠቀሰው...
በኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ 12 ሳምንት መርሀግብር በደረጃ ግርጌ ላይ የሚገኝው አርባምንጭ ከተማ በሜዳው በደረጃ ሰንጠረዡ 4 ደረጃ ላይ የሚገኝውን አዳማ ከተማን ያስተናግዳል፡፡ ሁለቱ...
ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ጥር 01/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡ ለመሆኑ ምን...
ጋዜጠኛ ኢብራሂም በሥደት በነበረበት ኬንያ ህይወቱ ያለፈ ሲሆን ዛሬ በኮልፌ የሙስሊም መካነ መቃብር የቀብር ስነ ስርዐቱ ወዳጅ ዘመዶቹና የቀድሞ የስራ ባልደረቦቹ በተገኙበት ተከናውኗል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident