Oldies but Goodies 

15 መጣጥፎች
Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

“በባንክና በኢት.ቡና ምርጥ የጨዋታ ዘመንን አሳልፌያለሁ፤ወደ አሰልጣኝነቱም መምጣት እፈልጋለሁ” መሀሪ አላምረው

በመሸሻ ወልዴ ​የኢትዮጵያ እግር ኳስን በክለብ ደረጃ  ከወጣትነት ዕድሜውና ከወጣት ቡድን  ተጨዋችነት ዘመኑ አንስቶ ለ18 ዓመታት  ተጫውቶ አሳልፏል፤ በተጫወተባቸው  የተለያዩ ክለቦች ውስጥም በመሀል...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየቀድሞ ተጨዋቾች ገጽ

“ስለ እግር ኳስ ተጫዋችነቴ ሳስብ ቅዱስ ጊዮርጊስም ኢት.ቡናም መጫወቴ ታሪኬን በጣም የተለየ ያደርገዋል” ሰለሞን ግርማ (ልምጭ)

​በይስሀቅ በላይ ስለ ኳስ አጀማመሩ የት ጀምሮ የት  ጨረሰ?የተወለድኩት በተለምዶ ጨፌ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው አካባበቢ ሲሆን ዕድገቴና የኳስ ህይወቴ የተጀመረውና የተጠናቀቀው ኮተቤ አካባቢ...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣየቀድሞ ተጨዋቾች ገጽ

“ የእግር ኳሱ የተጨዋችነት ዘመኔ በደስታ የተሞላ ነው፤ በርካታ ስኬቶችን በሀገር ውስጥ ባለገኝም በየመን ሊግ ማጣጣሜ አሁንም ድረስ ያስደስተኛል” ብርሀኑ ቃሲም

“ የእግር ኳሱ የተጨዋችነት ዘመኔ በደስታ የተሞላ  ነው፤ በርካታ ስኬቶችን በሀገር ውስጥ ባለገኝም  በየመን ሊግ ማጣጣሜ አሁንም ድረስ ያስደስተኛል” - “በፈንጂ አደጋ ከፍተኛ...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

“ኢትዮጵያ ቡና ክብርም ፍቅርም ያገኘሁበት ክለብ ነው”ገ/ኪዳን ነጋሽ /ጋምብሬ/

በመሸሻ ወልዴ በኢትዮጵያ ቡና ክለብ ውስጥ ለረጅም ዓመታት ተጫውቶ አሳልፏል፤ በክንፍ ስፍራም ላይ በመጫወት  የእኛ ሀገር ምርጥ የኮሪደር ስፍራ ተጨዋች የሚል ስያሜንም አግኝቷል፤...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“ወርቃማ የነበረው ኤሌክትሪክ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ላለመውረድ መጫወቱ ሁሌም ያንገበግበኛል” ኃይሉ አድማሱ /ቻይና/

​በመሸሻ ወልዴ የኤሌክትሪክ ክለብ ውስጥ 19 ከስር አድጎ  በመጫወት የላቀ ብቃቱን ያሳየው ኃይሉ አድማሱ  (ቻይና) በአሁን ሰአት ላይ የአሰልጣኝነት ሙያ ላይ  የተሰማራ ሲሆን...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“20 ዓመት ሙሉ የለፋሁበትን ስሜን በ20 ሰከንድ የፌስ ቡክ ፅሁፉ ገደል ከተውብኛል፤ በሙያዬም ሰርቼ እንዳልበላ አድርገውኛል”       በቀለ እልሁ

    “የሕይወት ፈተና ነገን በተስፋ  እንዳልጠብቅ አያደርገኝም”​ በይስሀቅ በላይ ወደኋላ 20 ዓመት፤ በ1993 ዓ.ም በኢትዮጵያ  እግር ኳስ ታሪክ በ12ኛው የዓለም የወጣቶች  ሻምፕዮና...

Oldies but Goodies ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

የቡና ደጋፊዎች “[ብርሃኑ ፈየራ የዘመኑ ፋራና ገበሬው ብለው ካልሰደቡኝ መጫወት አልችልም]” ብርሃኑ ፈይሳ (ፈየራ)

“ዘንድሮ የሚከፈለውን ገንዘብና ተጨዋቾቹንሚዛንላይ ብታስቀምጣቸው ገንዘቡ ይመዝናል” ​የዛሬው Oldies but Goodies እንግዳችን የቅ/ ጊዮርጊሱ ብርሃኑ ፈየራ ነው፡፡ የኢትዮጵያ  እግር ኳስ ከማይዘነጋቸውና በባለውለተኛነት  ከሚያስታውሳቸው ብርቅዬ...