በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የሚልስ ጨዋታ የግብፁን አልአህሊን በአ/አ ስታዲየም ያስተናገደው ጅማ አባጅፋር 1-0 በሆነ ውጤት ቢያሸንፍም በደርሶ መልስ ውጤት 2-1 ተሸንፎ...
የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ እሁድ ታህሳስ 14 ቀን 2011 AGG(1-2) FT ጅማ አባጅፋር 1-0 አል'አህሊ 45' ዲዲየር...
የጅማ አባ ጅፋሩ ጠንካራው የተከላሀዐወትስፍራ ተጨዋች ሀወት ገብረሚካኤል ክለባቸው በአፍሪካ ቶታል ቻምፒዮንስ ሊግ የግብፁን አልአህሊ በሚፋለምበት የዐርቡ የመልስ ጨዋታ ተጋጣሚያቸውን አሸንፈው ወደ ተከታዩ...
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተሳተፈ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር የጅቡቲውን ጅቡቲ ቴሌኮምን በቅድመ ማጣሪያው የመልስ ጨዋታ አስተናግዶ 2-2 የተለያየ ሲሆን በድምር ውጤት 5-3...
በዛሬው እለት የተደረገው ይህ ስምምነት የደጋፊ ማህበር ምዝገባን, የተለያዩ ክፍያዎችን መክፈል የአባልነት መዋጮን ጨምሮ, ወርሀዊ እና አመታዊ የኮከብ ተጫዋቾች ምርጫን, በክለቡ ዙርያ የተለያዩ...
በመጣበት ዓመት የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቻምፒዮን የሆነው ጅማ አባጅፋር በዘንድሮ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ አገራችንን ወክሎ እንደሚሳተፍ ይታወቃል። በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 የውድድር ዘመን...
የካፍ የ2018/19 የቻምፒዮንስ ሊግ ድልድል ትላንትና ይፋ ሆንዋል በዚህም መሰረት የ2010 የኢትዮጰያ ፕሪሚየርሊግ አሸናፊ የሆነው ጅማ አባጅፋር የመጀመርያ ዙር የጥሎ ማለፍ ተጋጣሚውን አውቋል።...
የ2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትናንት ጥቅምት 17 2011 ዓ.ም ጅማሬውን ሲያደርግ በዛሬው ውሎ ክልል ላይ 9:00 ላይ 3 ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን 3ቱም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident