በክረምቱ የዝውውር መስኮት በንቃት መሳተፍ የጀመረው ስሑል ሽረ የጅማ እባጅፋር እማካዩን አክሊሉ ዋለልኝን በእንድ ዓመት ውል እስፈርሟል።በሳምሶን አየለ ሚመሩት ስሑል ሽረዎች እክሊሉን...
የ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መዝጊያ ጨዋታ የነበረው የወልዋሎ እና የጅማ ኣባጅፋር ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።ወልዋሎ አዲግራት በ22ኛው ሳምንት ደደቢትን ካሸነፈው ቡድን ክርስቶፈር...
በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ያገናኘው የደደቢትና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ በእንግዳው ቡድን ጅማ አሸናፊነት ተጠናቋል።ደደቢት ባሳለፍነው ሳምንት በድሬዳዋ ከተሸነፈው ቡድን...
ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት ድል እልባ ጨወታዎች በኃላ ወደ እሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል።በሜዳው አዲስ እበባ ስታድየም ሲዳማን ያስተናገዱት ጊዮርጊሶች...
የ2010 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግን በኮከብ ግብ አግቢነት እየመራ ከጅማ አባጅፋር ጋር ሻምፒዮን መሆን የቻለው ኦኪኪ አፎላቢ ከ6 ወራት ቆይታ በኃላ ዳግም ጅፋሮችን መቀላቀሉ...
በአፍሪካ የክለቦች ሻምፒዮና ላይ ብቸኛ የሀገሪቱ ወኪል ሆኖ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር ከሞሮኮው ሀሳኒያ አጋዲር ጋር የመልስ ጨዋታውን ነገ (ቅዳሜ) ምሽት...
የ2019 አፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ማጣሪያ ጨዋታ እሁድ ጥር 5 ቀን 2011 FT ጅማ አባጅፋር 0-1 ሐሳኒያ አጋዲር ...
የጅማ አባጅፋር እግር ኳስ ክለብ ለደጋፊዎቹ በቂ መረጃ ለመስጠት እንዲሁም ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል አጭር የፅሁፍ መላኪያ መስመር ይፋ አደረገ። የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident