በ20ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር ከኢትዮጵያ ቡና ተገናኝተው 1 - 1 በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል ። ጅማ አባጅፋሮች በ19ኛው ሳምንት በድሬዳዋ ከነማ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከነማን ከአዲስ አበባ ከነማ አገናኝቶ 2 - 2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። ፋሲል ከነማዎች በ18ኛው ሳምንት ጅማ አባጅፋርን ሲረቱ...
በ19ኛው ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት በተደረገው የአዳማ ከነማ እና የሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና 2 - 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል ። አዳማ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ ጨዋታቸውን አድርገው በሮቤል ተክለሚካኤል ብቸኛ ግብ ቡናማዎቹ ሶስት ነጥብ ይዘው ወተዋል ። ኢትዮጵያ ቡናዎች በ18ኛው...
በ19ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በተደረገው የመጀመሪያ ጨዋታ ከ10ኛ ሳምንት በኋላ ምንም ጨዋታ ማሸነፍ ያልቻለው ድሬዳዋ ከነማ ጅማ አባጅፋርን ከእረፍት መልስ በተቆጠሩ ግቦች...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሰበታ ከነማን ከሲዳማ ቡና አገናኝቶ ለወራት ከሜዳ ርቆ በቅርቡ ሲዳማ ቡናን በተቀላቀለው ባለ ብዙ ልምድ ባለቤት በሆነው ሳልሀዲን ሰዒድ ሶስት...
የ18ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከነማ እና በባህርዳር ከነማ መካከል ተደርጎ አራት ግቦች ባስተናገደው ጨዋታ ሁለት ሁለት ግቦች አስቆጥረው አቻ ተለያይተዋል ። ወልቂጤ...
በ18ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና የአዳማ ከነማ ጨዋታ ግብ ሳያስተናንድ በአቻ ውጤት ተጠናቋል ። ወላይታ ድቻ በ17ኛው ሳምንት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident