የቀኝ መስመር ተከላካዩ ወጋየው ቡርቃ ወደ ውልዋሎ ከስምምነት ደርሷል ። ወጋየሁ በ 2017 ዓ.ም በደሴ ከተማ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ችሏል
የቀድሞ አርባምንጭ ጨርቃጨርቅ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ የተከላካይ መስመር ተጨዋች የነበረው እና የዋሊያዎቹ አምበል የነበረው የ 12 ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
የባህርዳር ከተማው ዋና አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው በባህርዳር ከተማ ለተጨማሪ ሁለት አመታት የሚያቆያቸውን ውል አራዝመዋል። ክለቡ የአሰልጣኙን ውል ማራዘም ይፋ ያደረገ ሲሆን በሌሎች ክለቦች...
የቀድሞ ተጫዋቻቸውን አቤል ያለው ማስፈረም የቻሉት ቅዱስ ጊዮርጊስዎች የተከላካያቸውን ውል አራዘሙ ! ሻሂድ ሙስጠፋ ለቀጣይ ሁለት ዓመት ለመቀጠል ከስምምነት ደርሷል ።
በግብፅ ሊግ ያልተሳካ ጊዜ ያሰላፈው አቤል ያለው ወደ ቤቱ ተመልሷል ። አቤል 2014 እና በ2015 ዓ.ም በቅዱስ ጊዮርጊስ ለተከታታ ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻምፒዮን መሆን የቻለው ኤፍሬም ታምራት ወደ አርባምንጭ ከተማ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል ኤፍሬም በግራ ተከላካይ መስመር በንግድ ባንክ መጫወት የቻለ ሲሆን...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ ሁለት ቡድኖች ጋር ሻምፒዮን መሆን የቻለ ሲሆን ነገሌ አርሲን ለመቀላቀል ከስምምነት መድረስ ችሏል ። ከዚህ ቀድም ሀትሪክ ስፖርት እንደገለፀችው...
በዘንድሮው የውድድር ዘመን በ ከፍተኛ ሊግ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው አቡሽ ደርቤ ደሴ ከተማን በመልቀቅ ሃድያ ሆሳዕና በ አንድ ዓመት ውል ለመቀላቀል ከስምምነት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident