የቀድሞ አርባምንጭ ጨርቃጨርቅ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ የተከላካይ መስመር ተጨዋች የነበረው እና የዋሊያዎቹ አምበል የነበረው የ 12 ጊዜ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ደጉ ደበበ በአሰልጣኝነት ብቅ ያለ ሲሆን በ ሀዲያ ሆሳዕና የካሊድ መሀመድ ምክልት ለመሆን ከስምምነት ደርሷል
ደጉ በትውልድ ሀገሩ አርባምንጭ ከተማ ቡድን ውስጥ በ ቴክኒካል ዳይሬክተርነት ማገልገል ችሏል ።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account