በዛሬው የክለቦች የመጀመሪያው ዙር እይታችን ኢትዮጵያ ቡና በመጀመሪያው ዙር ምን ይመስል ነበር የሚለው በተከታዩ አዘጋጅተንላችኃል። በአሰልጣኝ ካሳየ አራጌ እየተመሩ የመጀመሪያውን ዙር በ18...
በሁለተኛው ዙር እራሱን ለማጠናከር በንቃት እተሳተፈ ያለው ድሬዳዋ ከተማ የመሀል ተከላካዩ ክዌክ አንዶህ እና የአጥቂ መስመር ተጫዋቹ ፉሰይ ኑሁን አስፈርሟል። የቀድሞ የመቐለ...
ድሬዳዋ ከተማ በዚህ አመት ካሰፈረማቸው ዘሪሁን አንሼቦ፣ዋለልኝ ገብሬ እና በስምምነት ተለያይቷል በየአመቱ ላለመውረድ እየተጫወቱ የሚገኙ ቡርትኳናማዎቹ በበርካታ ጨዋታዎች የመሰለፍ እድል የነበራቸው የቀድሞ...
የሊጉ መጠናቀቅ ተከትሎ የተለያዩ ክለቦች የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ምን ይመስላል የሚለውን የገር እያነሳን ቆይተናል በዛሬው ፅሁፋችን ደግሞ የጅማ አባጅፋር የመጀመሪያውን ዙር ጉዞ...
ከሳምንታት በፊት ከወላይታ ድቻ ጋር ለመቀጠል የአንድ አመት ውል ተፈራርሟል ሲባል የነበረው አማካዩ ወደ ሀድያ ሆሳዕና ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። የቀድሞ ቅዱስ...
ሀድያ ሆሳዕና የመሀል ተከላካዩ ቢኒያም ሲራጅን የቡድኑን ሁለተኛ ፈራሚ አድርጓል። በመጀመሪያው ዙር እጅግ ተጋላጭ በመሆን በርካታ ግቦችን በማስተናገድ ነጥብ ይዘው ለመውጣት ሲቸገሩ የነበሩበት...
ፌደሬሽኑ ወላይታ ድቻን በዝምታ ሲታለፍ ኢትዮጵያ ቡና የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ደርሶታል። በ15ኛው ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን አስተናግዶ 3-1 ማሸነፉ ይታወሳል። ሆኖም በጨዋታው...
በ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከታዩ ወጣት እና ድንቅ ተከላካዮች መካከል የሀዋሳ ከተማው መሳይ ጳውሎስ ይጠቀሳል። ክለቡ ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ፋሲል ከነማን ሲያሸንፍ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident