ወልቂጤ ከተማን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደገው ደረጄ በላይ በአዲስ ክለቡ ጌዲኦ ዲላ አዳዲስ ተጨዋቾችን በማስፈርም ላይ ይገኛል። በከፍተኛ ሊጉ የሚወዳደሩት ጌዲኦ ዲላዎች ሰለሞን...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዓለም አቀፋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን /ፊፋ/ የአገር ውስጥና የውጭ አገር ተጨዋቾች ዝውውርን አስመልክቶ ባወጣው መመሪያ መሠረት በቀጣይ በ2012 ዓ.ም...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በምድብ ለ በ19 ነጥብ በ4ኛ ደረጃ ይዞ የመጀመሪያውን ዙር ያጠናቀቀው ሀምበሪቾ ዱራሜ ዋና አሰልጣኙን ያሬድ አበጀን በማሰናበት በምትኩ አለማየሁ አባይነህ...
ታህሳስ 28 ቀን 2011 ዓ.ም በሀላባ ስታዲየም በሀላባ ከነማ እና በኢትዮጵያ መድን መካከል ሲካሄድ የነበረው የከፍተኛ ሊግ የ1ኛው ዙር የ6ኛው ሳምንት ጨዋታ በዕለቱ...
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ "ለ" ላይ የሚሳተፈው የካ ክፍለ ከተማ እግርኳስ ቡድን ሰሞኑን በአንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን የውጭ ተጨዋች አስፈረሙ በሚል የሚሰራጨውን ዜና...
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በመካከለኛ እና ደቡብ ምዕራብ ምድብ ሐ ተቀላቅሎ የነበረው የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ እግር ኳስ ክለብ በበጀት እጥረት ምክንያት ሊፈርስ ከጫፍ መድረሱ እየተነገረ...
ላለፋት ሥስት ዓመታት በሁለት ምድብ ተከፍሎ በአዲስ ስያሜና ፎርማት ሲካሄድ የቆየው ከፍተኛ ሊግ በማድረግ በሥስት ምድቦች ተከፍሎ እንደሚካሄድ ዛሬ ፌዴሬሽኑ ባካሄደው የከፍተኛ ሊግ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2011 ዓ.ም ከሚያካሂዳቸው አገር አቀፍ እና ኢንተርናሽናል ውድድሮች መካከል ከዚህ በታች የተገለፁትን ውድድሮች :- v የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሚየር ሊግ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident