የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

121 መጣጥፎች
መከላከያዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

መከላከያ ዮርዳኖስ አባይን ምክትል ተደርጎ ሊሾም ነው

  መከላከያ ለ2013 የውድድር አመት አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌን አሰልጣኙ አድርጎ በይፋ ቀጥሯል፡፡ የአሠልጣኙ ወኪልና ክለቡ ከፍተኛ ድርድር አድርገው መስማማታቸው ታውቋል፡፡ አሁን ደግሞ በአሠልጣኙ...

መከላከያዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ዮሐንስ ሳህሌ በዛሬው እለት መከላከያን በይፋ ተረክቧል

  በፕርሚየር ሊጉ ብሎም በብሔራዊ ቡድን በማሰልጠን ስኬታማ የሚባል ዓመታትን እና ቡድን በመገንባት የሚታወቁት አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በዛሬው እለት ለመከላከያ መፈረማቸውን ለማወቅ ተችሏል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ አዲስ ስራ አመራር ቦርድ ሾሟል!

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አቶ ጫላ አማንን የኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አድርጎ ሾመ፡፡   ከክለቡ በተገኘ መረጃ በኢትዮ ኤሌክትሪክ ዋና ስራ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ አንደኛ ሊግየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አጠቃላይ የሊግ ውድድሮችን ሰረዘ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ  በ2012ዓ.ም ሲካሄዱ የነበሩ አጠቃላይ የሊግ ውድድሮች  እጣ ፈንታ ላይ ዛሬ ከረፋዱ 5ሰዓት ሚያዚያ 27/2012ዓ.ም በቴሌ ኮንፍረንስ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎችደደቢት

ብሩክ ገብረአብ ለደደቢት ፈርሟል !

  ከሳምንት በፊት ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲን እንደተቀላቀለ የተገለፀው ብሩክ ገብረአብ ከቡድኑ ጋር በመለያየት ደደቢትን መቀላቀሉ ተገልጿል። የቀድሞ የስሑል ሽሬ የመስመር አጥቂው ከጅማ አባጅፋር...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራን ወደ ስራው መልሷል

ከቀናቶች በፊት ከአሰልጣኛ ያሬድ ቶሌራ ጋር በስምምነት ተለያይተው የነበሩት ኢትዮጵያ መድንኖች በድጋሚ ወደ ነበረበት ስራ እንዲመለስ ወስነዋል። በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ እየተሳተፈ የሚገኘው...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ዛሬ ከአሰልጣኙ ጋር የተለያየው ኢትዮጵያ መድን አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሷል!

  ዛሬ ከአሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራ ጋር የተለያየው ኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ለመቅጠር ከጫፍ ደርሷል። በርካታ ቡድኖችን ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊግ በማሳደግ...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ኢትዮጵያ መድን ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ተለያይቷል

አሰልጣኛ ያሬድ ቶሌራ ከኢትዮጵያ መድን ተጋር በስምምነት ተለያይተዋል። በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን ከቀድሞ አሰልጣኙ ጋር አሁንም በድጋሚ ተለያይቷል። በተለይም...