ዜናዎች

4366 መጣጥፎች
ወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የጦና ንቦቹ ተጫዋቻቸውን መልሰዋል

በረከት ወልዴ ወደ ቀድሞው ክለቡ ከአራት አመት በኋላ ተመልሷል። በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመሩት ወላይታ ድቻዎች የቀድሞው ተጫዋቹን የግሉ አድርጓል። ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን...

ወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የጦና ንቦቹ የመጀመሪያ ተጫዋችን አስፈረሙ

ወላይታ ድቻ ወጣቱን አጥቂ በእጁ አስገብቷል! ከቀናት በፊት የቴዎድሮስ ታፈሠ እና መሳይ ኒኮልን ውል ያራዘመው ወላይታ ድቻ ወጣቱን አጥቂ ሀሰን ሁሴንን የግሉ አድርጓል።...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሴናፍ ዋቁማ ወደ ታንዛኒያ አምርታለች

ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ የታንዛኒያውን ክለብ ተቀላቀለች። ከጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ ከተገኘች በኋላ በአዳማ ከተማ ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል የተጫወተችው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አማካዩ መዳረሻው ታውቋል

ከሰባት አመታት የፋሲል ቆይታ በኋላ አማካዩ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ። በፋሲል ከነማ መለያ ሰባት የውድድር አመታትን ያሳለፈውና ከአንድ አመት አስከፊ ህመሙ መልስ ከቆመበት ብቃቱ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን ለአዳማ ከተማ አሳልፈው የሰጡት ነብሮቹ አዲሱ አሰልጣኛቸው ታውቋል። ከቀናቶች በፊት ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር ስምምነት ቢፈፅሙም ወደ አዳማ ከተማ አሰልጣኙ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሊጉ አክሲዮን ከክለቦች ጋር የሚያደርገው ውይይት ተራዘመ

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የክፍያ ጣሪያ በተመለከተ ሊደረግ የነበረው ስብሰባ ተራዘመ። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ከሁለት አመት በፊት ክለቦች በተገደበ የክፍያ ጣሪያ ስርዓት...

ዜናዎች

የኖርዊች ሲቲ ክለብ ተጫዋች አሊ አህመድ ከሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ ጋር አብሮ እንደሚሰራና ለክለቡ አለም አቀፍ እገዛ እንደሚያደረግ ገለፀ!

ትውልደ ኢትዮዽያዊው አሊ አህመድ በቀጣይ የሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ አለማቀፋዊ ጉዞውን እውን ለማድርግ የራሱን ትልቅ እገዛ እንደሚያደርግ ገልጿል።   ምስረታውን ካደረግ አጭር...

መቻልዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

መቻል ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአራቱን ውል አደሰ

በአሰልጣኝ መሠረት ማኔ የሚመራው መቻል ወደ ዝውውር ገብቷል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የአሰልጣኝ መሠረት ማኔው መቻል...