ወላይታ ድቻ ወጣቱን አጥቂ በእጁ አስገብቷል!
ከቀናት በፊት የቴዎድሮስ ታፈሠ እና መሳይ ኒኮልን ውል ያራዘመው ወላይታ ድቻ ወጣቱን አጥቂ ሀሰን ሁሴንን የግሉ አድርጓል። ከትውልድ ሀገሩ ባሌ ሮቤ እግር ኳስን የጀመረው እና ከከፍተኛ ሊጉ ቤንቺ ማጂ ቡና በመቀጠል ያለፉትን ሁለት አመታት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ያሳለፈው አጥቂው ቀጣዩ መዳረሻው ወላይታ ድቻ ሆኗል።
ክለቡ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ማምሻውን ያስፈርማል!
አስተያየት ይስጡ